>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጊዜ ቦታ ያቀያየራቸው አባራሪና ተባራሪ (ጌታቸው ሽፈራው) 

(ከግራ ወደቀኝ አባራሪው ብ/ጀ ተክለ ብርሃን  እና አዲሱ የINSA ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደሕንነት ኤጀንሲ (ኢመድኤ/INSA) አለቃ...

"ኪሳራ ላይ ነን" እያለ ለ20 አመታት ወርቅ ሲያግዝ የኖረው ሜድሮክ ለቀጣይ 10 ዓመት ውሉን አደሰ!?! (ዘውዱ ታደሰ)

  በሚድሮክ ስር የሚተዳደረው በሻኪሶ ለገደንቢ እሚገኘው ከ20 ዓመት በፊት  በሼህ-አላሙዲን ቁጥጥር ስር የነበረው የወርቅ ማውጫ ከወራት በፊት ኮንትራቱ...

አዲሱን ጠ/ሚ አለመደገፍ የለውጥ ጭላንጭሉን ማዳፈን ነው (ዘ አብ ለይኩን)

መቼም የተግባር ሁሉ ጅማሮ ሐሳብ ነውና ከዚህ አንፃር ዶ/ር አብይን ለማድነቅ ብዙ ምክንያቶች አሉ ብዬ አምናለሁ፡፡ ”ምን ተይዞ አድናቆት” የሚል...

በእንግሊዝ የሚገኙ የኢትዮጵያ ቅርሶች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ከእንግሊዝ ቀና ምላሽ ተሰጠ (መ/ር ታሪኩ አበራ) 

በእንግሊዝ ለንደን የሚገኙ ውድ የኢትዮጵያ ቅርሶች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ከእንግሊዝ ቀና ምላሽ ተሰጠ መ/ር ታሪኩ አበራ  በእንግሊዝ ከ 500 በላይ የሚደርሱ...

አገራዊ መግባባት ካልን ኦብነግን፣ኦነግን እና ግምቦት 7ን ከአሸባሪነት መሠረዝ፤ (ውብሸት ሙላት)

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአልቃኢዳና አልሸባብ በተጨማሪ ኦብነግን፣ኦነግን እና ግንቦት 7 በሽብርተኛ (አሸባሪ) ድርጅትነት የሠየማቸው መሆኑ ይታወቃል፡፡...

ነፃነትን የሚያውቅ ነፃ አውጪ! (ዳንኤል ሺበሺ)

  እኔ የእነ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ፓርቲ አባል አይደለሁም፡፡ ግን የሰብዓዊነት ጉዳይ ሁሌም እንቅልፍ ይነሳኛል፡፡ የትግል ስልቱን ባልደግፍም በዓላማው/በግቡ...

አብይ ተመርጧል፣ ለማ አሸንፏል! (ስዩም ተሾመ)

ዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሲሆን ያሸነፈው #ለማ_መገርሳ ነው፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ የህዝባዊ ንቅናቄው ባለቤት የኦሮሚያ ቄሮዎች ናቸው፡፡ ይህን ተከትሎ...

የሁለት ፕሮፌሰሮች ወግ (ዮና ቢር)

ባለፉት ሃምሳ አመታት የኢትዮጵያን ፖለቲካ የሚወክሉ ሁለት ሰዎች ይጠሩ ቢባል የሚመጡት – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም   እና  –  ፕሮፌሰር...