>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ሕዝባዊ-መንግሥትን ልንጠብቅ የማይገባንም ምክንያት፤ማንም ለሁለት ጌቶች ሊገዛ ስለማይገባውና የ"አቢይ"ምርጫውም "ኢሕአድግ" ብቻ እንደሆነ ስለገለፀልን ነው።

እነልዑለ-ሥላሴ ቴማሞ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ … ሕዝባዊ አብዮትን (እምቢተኝነትን) ካልሆነ በስተቀር ከጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ ወይም”አቢይ”አሊያም”ዓቢይ””ዐብይ”ሌሎች...

ስለ አኖሌ ሐውልት የግል አስተያየቴ፤ (ውብሸት ሙላት)

የአኖሌ ሐውልት ተሠርቷል፡፡ በመታሰቢያ ሐውልትነት ያቆሙት ኦሮሞ እህትና ወንድሞቻችን እናትና አባቶቻችን ናቸው፡፡  ስለአኖሌ ታሪክ እውነት መሆን...

ለአንዳርጋቸው ፅጌ ከታገሉት መካከል ቀዳሚው! (ጌታቸው ሽፈራው)

አሸናፊ አካሉ ይባላል። በእነ ዘመነ ካሴ ክስ መዝገብ ሁለተኛ ተከሳሽ ነበር። በዚህ ክስ ስምንት አምት ከአምስት ወርም ተፈርዶበታል። አሸናፊ አካሉ...

"ኢትዮጵያ እኮ "አብደላ ጊዮርጊስ" የሚባል ቤተ-ክርስቲያን ያለባት አገር ናት።" (ፕ/ር መድሃኔ ታደሰ)

* ችግር የሚሆነው የብሄር ጥያቄን መነሻ አድርጎ ኢትዮጵያን ለመመንዘር ሲሞከር ነው። ኢትዮጵያን መነሻ አድርጎ የብሄር ጥያቄን መመለስ ግን ትክክለኛው...

አሳዳጆቹ የሉም ቄሮ ግን ዛሬም አለ!!! (ዮሃ ንነስ)

1. የማስተርፕላኑ ጉዳይ፡-ተቃውሞ ሲገጥመው አቶ አባይ ጸሀዬ በይፋ ይህንን ጉዳይ የሚቃወሙትን ልክ እናስገባችኃለን ሲል ወ/ሮ አዜብ በበኩላቸው መፈጸሙ...

የይስማከ ወርቁን ውለታ የመመለስ ጥሪ ! (ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ)

     ድሮም ለሕይወት ጉጉ አይደለሁም ። ምንም ነገር አያጓጓኝም ። በሕይወት ውስጥ ከደስታ ሀዘን እንደሚበልጥም አስባለሁ ። ዛሬ ግን ከነዚያ ሁሉ የከፋ...

የወልቃይት ጉዳይ በህገ-መንግስቱ የማይፈታበት ምክንያት (የዋግነሽ አድማሱ)

1. የህወሃት ማኒፌስቶ ስለማይፈቅድ:- በህወሃት ማኒፌስቶ የትግራይ መሬት ማለት በደቡብ አለውና፣ በሰሜን መረብ ወንዝ ሲያካልሉት በምእራብ በኩል ደግሞ...

የኦሮሞን የብሄርተኝነት ግብ አታሳንሱት (ደረጄ ገረፋ ቱሉ)

1. ሌንጮ ለታ በ1970ዎቹ የኦሮሞ ቤሄርተኝነት ግቡ የኦሮሚያን ነፃ ሀገሪነት እንዲገነባ ስሰራ እና ሲንከባከብ ነበር። ይህው ጉሙቱ ፖለቲከኛ ከ1990ዎቹ ጀምሮ...