Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ፕሮፌሰሩ እና የመርከቡ ተሳፋሪዎች (ታምራት ነገራ)
ፕሮፌሰር መስፍንን እስከ ምርጫ 97 ድረስ የማውቃቸው ከውጭ እና በሩቁ ነበር፡፡
ምርጫ 97 ሲመጣ እርሳቸው እና ጓደኞቻቸው የመሠረቱት ቀስተ ዳመና ፓርቲ...

ከሦስቱ ክፍፍሎች የትኛው ፍትሐዊ ክፍፍል ነው??? (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
አንድ አንበሳና ዘጠኝ ጅቦች በጋራ ለአደን ወጡና በለስ ቀንቷቸው ዐሥር ቆርኪ አድነው ተመለሱ፡፡ ቀጣዩ ጉዳይ መካፈል ነበረና ጅቦቹ አንበሳውን ከመፍራትም...

ሰበር ይቅርታ!!!ለካንስ ዛሬ የፕሮፌሰር መስፍን 88ኛ ዓመት የልደት ቀን ነው።...አለምነህ ዋሴ (አዋዜ)
ሰበር ይቅርታ!!!ለካንስ ዛሬ የፕሮፌሰር መስፍን 88ኛ ዓመት የልደት ቀን ነው።እንኲን ለዙህ አበቃዎ!!!መልካም ልደት!!
አለምነህ ዋሴ (አዋዜ)
ፕሮፌሰር መስፍን...

የጠ/ሚ አብይ ነገር…. (ክፍል አንድ)-[መስከረም አበራ]
Ethiothinkthank: መስከረም አበራ ጦማሪና በሐዋሳ መምህራን ኮሌጅ መምህር ናት፡፡ የተለየ ሃሳብና አስተያየት ካላችሁ በሚከተለው የመልዕክት አድራሻ መላክ...

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ነገር. . . (ክፍል ፩) - [አቻምየለህ ታምሩ]
ብሔተኝነት የሚባለው ነገር የኢትዮጵያ ችግር የሚሆነው አማራ ብቻ ሲያነሳው የሆነ ይመስላል። በርግጥ እኔ ብሔርተኛነት የሚባለው የነገድ እንቅስቃሴ...

ለመቶ አመታት ይቆያል ተብሎ የተፎከርለት "እምበር ተጋዳላይ " የሻገተ አምባሻ ሆኖ ቀርቷል (ቬሮኒካ መላኩ)
የቀጠናው ጂኦፖለቲካዊ ሁኔታ በፍጥነት እየተቀየረ ነው። የአሜሪካ አፍሪካ ጉዳዮች ደስክ ሀላፊ የሆነው Ambassador Donald Y. Yamamoto ኤርትራ ገብቷል።
ኢትዮጵያ...

"በዘራችን እየተጠቃን ነው...ይህን ቀንበር መሸከም አንችልም" (መምህር ጌታ አስራደ)
በ ጌታቸው ሽፈራው
” ማዕከላዊ ሲደበድበን የነበረ እና የተገዛ ምስክር ነው የመሰከረብን። እኛ የተከሰስነው በሀሰት ነው። መንግስት ሊገለብጡ...

የገጣሚ፣ ፀሐፊ ተውኔት፣ ደራሲ፣... ደበበ ሰይፉ 18ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ (አምደጽዮን ሰርጸድንግል)
የገጣሚ፣ ፀሐፊ ተውኔት፣ ደራሲ፣ ሃያሲ፣ ተርጓሚ፣ መምህርና የስነ ጽሑፍ ተመራማሪ ደበበ ሰይፉ 18ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ
ገጣሚ፣ ፀሐፊ ተውኔት፣ ደራሲ፣...