>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የኦሮሞን የብሄርተኝነት ግብ አታሳንሱት (ደረጄ ገረፋ ቱሉ)

1. ሌንጮ ለታ በ1970ዎቹ የኦሮሞ ቤሄርተኝነት ግቡ የኦሮሚያን ነፃ ሀገሪነት እንዲገነባ ስሰራ እና ሲንከባከብ ነበር። ይህው ጉሙቱ ፖለቲከኛ ከ1990ዎቹ ጀምሮ...

" ምትሃተኛው ደራሲ የይድረሱልኝ ጥሪውን አቅርቧል !" (ብሩክ ተፈራ)

በ 31  ዓመቱ  13  መፅሃፍትን  ፅፏል  ። ( ተከርቸም ፣ ተልሚድ ፣ የወንድ ምጥ ፣ ዴርቶጋዳ ፣ የቀንድ አውጣ ኑሮ ፣ ራማቶሃራ ፣ ዣንቶዣራ ፣ ክቡር ድንጋይ...

ጠቅላይ ሚኒስትሩና የኢትዮጵያ ፖሊቲካ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም)

ዶር. ዓቢይና አቶ ለማ መገርሳ በኢትዮጵያ መድረክ ላይ መታየት ሲጀምሩ ኢትዮጵያ የተአምር አገር መሆንዋን አስታወስሁና እግዚአብሔር ፊቱን ወደኢትዮጵያ...

ፍትህ ለካፒቴን በሃይሉ ገብሬ (ቴዎድሮስ አስፋው አለም)

የ1997 ዓ.ም ምርጫን ተከትሎ የአየር ሃይል አዛዥ የነበረው ጀነራል ሞላ ሃይለማርያም የድሬዳዋን የአየር ምድብ ፓይለቶች ህዝቡን ለማስጨፍጨፍ በተጠንቀቅ...

ለነጻነት ዋጋ እየከፈሉ ካሉ ታላላቅ እናቶች መካከል (የሚሊዮኖች ድምጽ)

ሁለት እህቶች ናቸው። ሁለቱም የአንድ ወንድ ልጅ እናቶች ናቸው። ሁለቱም አገራቸውን የሚወዱ። ዘር ሳይለዩ ለኢትዮጵያዉያን ሁሉ የቆሙ። ከዚያም የተነሳ...

መጋረጃው....!?! (ደረጄ ደስታ)

እያየን ነው። አይተናቸው ሰምተናቸው እማናውቃቸው ተቋማትና ግለሰቦች ብቅ ብቅ እያሉ ስለ ሥራቸው መግለጫ መስጠት ጀምረዋል። አምስቱ የፍትሕ ተቋማት...

ተከሳሾችን ተጠያቂ ለማድረግ የተሰራው አሳፋሪው የቂሊንጦ ቃጠሎ ሟቾች የሕክምና ማስረጃ (ጌታቸው ሽፈራው)

~”አስከሬኖቹ በሙሉ ለዘመዶቻቸው ሲሰጥ የሬሳ ሳጥን እንጂ ዘመዶች እሬሳቸውን እንዲያዩ አልተፈቀደም፡፡ ሲቀበሩም ፖሊስና የደህንነት ሰዎች ቆመው...

ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድን አስመልክቶ አጭር አስተያየት (አበጋዝ ወንድሙ)    

     የካቲት 8 ቀን 2010 ዓም ከ ኢህአዴግ ሊቀ መንበርነትና ከ ጠቅላይ ምኒስቴር ስልጣኑ ለመውረድ  የስራ ‘መልቀቂያ ማመልከቻ’ ያስገባው ሀይለማርያም...