>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

እስክንድር ነጋ -ፓስፖርቱን ነጥቀው ቦሌ ላይ አገቱት (ክንፉ አሰፋ)

የዲሞክራሲ ጥማት የማይቀለበስበት ደረጃ ላይ መድረሱን ተመልክቻለሁ- እስክንድር ነጋ ክንፉ አሰፋ — አምነስቲ ኢንተርናሽናል 50ኛ ዓመቱን ሲያከብር...

የእሳት አደጋ ተከላከይ ወይስ የለውጥ ሐዋሪያ? (ጎበና ጉግሣ)

„ኢትዮጵያ የሁላችንም ቤት ናት፡፡..የሓሳብ ልዩነት በረከት ይዞልን ይመጣል፡፡….እኛ ኢትዮጵያውያን ዲሞክረሲና ነጻነት ይስፈልገናል፣ይገባናልም፡፡….ነጻነት...

ለ"ሰሜናዊት ኮከቦቹ" አልጋ ለሌላው ቀጋ የሆነችው ኢትዮጵያ !?! (ቶሎሳ ኢብራሂም)

ባንድ ወቅት ብዙ መሬት በመቀማት ይታወቅ የነበረ አቶ ገብረዋህድ ወ/ጊዮርጊስ የተባለ ትግራዊ ከጌቶቹ ጋር በነበረው የግል ግጭት ታስሮ ከቆየ በኋላ ሰሞኑን...

ስጋት ያንዣበበት የራያ ማንነት ጉዳይ (ዮናታን ጸጋ ዬ ረጋሳ)

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የወልቃይትን የማንነት ጥያቄ አውቀው ይሁን ስተው የልማት ጥያቄ ነው ማለታቸው ጋብ ብሎ የቆየው የማንነት ጥያቄና እንቅስቃሴ...

ስብሃት ወአኮቴት ለጀግናው የጎንደር ሕዝብ! (ውብሸት ሙላት)

ጎንደር ኩሩ ነው፡፡ ጎንደር ለክብሩ  (dignity) ሟች ነው፡፡ ከክብሩ የሚያስቀድመውም የለም፡፡ ጎንደሬነት በራሱ ክብር ነው፡፡ “Death with dignity is better than life...

ታዋቂው ሙዚቀኛ ታምራት ደስታ በድንተኛ ህመም ህይወቱ አልፏል (ታደለ ጥበቡ)

አሳዛኝ ዜና ታምራት ደስታ  ከአዲስ አበባ 250 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከምትገኘው ሻሸመኔን እና አዋሳን የምታገናኘው ጥቁር ውሀ ከተማ ውስጥ ነው የተወለደው...

የማያልቅ ሰቆቃ! (ጌታቸው ሽፈራው)

 አብይ ሶማሊ ሄደ፣ የጦሩ አናቶችም ጋር ሄደ። እነዚህ ሰዎች ግን የሚመለሱ አይደሉም። ዛሬም ንፁሃን በፈንጅ አለቁ። እመኑኝ! አብይን እጅ ወደላይ ያሰኙታል።...

«ኢትዮጵያዊ ነኝ» በማለታቸው «አማራ ነህ» ተብለው  ግፍና በደል የደረሰባቸው ጉራጌው አሊ ሁሴን (አቻምየለህ ታምሩ)

መቼም ከፋሽስት ጥሊያን ዘመን ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ በጠላትነት ተፈርጆ ግፍና ግድያን በላዩ ላይ ተሸክሞ የኖረው የአማራ መከራ ተቆጥሮ አያልቅም። በርግጥ ...