Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የህወሐት "ክልል" ለወልቃይት ጠገዴ ጥፋት ወይስ ልማት!! (ከመኮነን ዘለለው-- የቀድሞ የህወሓት አባል)
ወልቃይት ጠገዴ ክልል የሚባል አስተዳደር ሳይፈጠር በጎንደር ክፍለ ሀገር ውስጥ የሚተዳደር ህዝብ ነበር። ወልቃይት አማርኛ እና ትግርኛ የራሱ ቋንቋ...

ወይ የወርቆቹ መብትiii (አምሳሉ ገብረ ኪዳን)
ሠራተኞቹ ከ90% በላይ ትግሮች በመሆናቸው የሥራ ቋንቋው ትግርኛ የሆነው የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያሁኑ የትግራይ አየር መንገድ ሠራተኞች አድማ...

ሌላ ቁልቁለት! ከ50 በላይ የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ግቢውን ለቀው ወጡ (ሀብታሙ አያሌው)
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች በደረሰባቸው ሐይማኖት ተኮር በደልና ጥቃት የደቡብ ክልል ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ግቢን ለቀው ወጥተዋል። ጠባቂ...

የትግሬ ንብረት ተንካ እንጂ- አማራው ኦሮሞው ጋምቤላው...ለምን ይገደላል ያለ አለ? ይሄስ ያኗኑረናል? (ምስጋናው እንዱ አለም)
የህወሀት ጀሌዎች ጠሚ አብይ በትግርኛ መናገሩን ተከትሎ አማሮች ለምን በትግርኛ ተናገረ ብለው እንደተቀየሙ አይነት ነገር ያሰራጫሉ፡፡ በጣም የተሳሳተ...

የተዓቅቦ ጥሪ የወያኔ ሕገ ወጥ የንግድ ተቋም በሆነው ፋና ብሮድካስቲንግ እና ግብረአበሮቹ ላይ!!! (አምሳሉ ገብረ ኪዳን)
እንደምታውቁት ፋና ብሮድካስቲንግ (ስርጭት) በመባል የሚታወቀው የራዲዮና የቴሌቪዥን (የነጋሪተወግና የምርዓየ ኩነት) ጣቢያ ከወያኔ የንግድ ተቋማት...

የጅማው ባለቅኔ ከድር ሰተቴ ማነው? (ኤርሚያስ ቶኩማ)
በቁም ለገደሏት ለሞተች ሀገሬ
ባንድ አይኔ አነባለሁ አንዱን አሳስሬ፡፡
ከድር ሰተቴ
የጅማው ባለቅኔ ከድር ሰተቴ ማነው? አልከኝ ፅሁፉን አንብበህ...

እውን አየር መንገዱ የኢትዮጵያ ነው? (ጌታቸው ሽፈራው)
ከሁለት አመት በፊት ነው! የትህነግ/ህወሓት ባለሀብቶች ብረት በርካሽ ዋጋ ይፈልጋሉ። ሊሸጡት ነውኮ! ሲያስቡ በህሊናቸው ከትህነግ ጎን በመሆናቸው ብቻ...

የኢትዮጵያ ህዝብ የሽፋን እና የስውር መንግስቱን ለይቶ ማወቅ አለበት (ዶ/ር ብርሀነ መስቀል አበበ)
በኢትዮጵያ ሁለት መንግስታት አሉ። አንደኛው ህወሃት የኢትዮጵያ መንግስት እያለ የሚጠራው የውሸት መንግስት ሲሆን ሌላኛው ከውሸት መንግስቱ ጀርባ...