Archive: Amharic Subscribe to Amharic

”ቢቢሲ ሃርድ ቶክ” ቆይታ ህወሓት እና “የብሄራዊ ጥቅም” (ነአምን ዘለቀ)
በቅድሚያ ምስጋና፦
ባለፈው ሳምንት በአለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ ከሆነው የቢቢሲ ሃርድ ቶክ/BBC Hardtalk ጋር ቆይታ ማድረጌ ይታወቃል። የፕሮግራሙ ይዘት ጠንከር...

እውን የወያኔ የይስሙላ ‹‹ሕገ መንግሥት›› ችግር አንቀጽ 39 ብቻ ነው? [ከይኄይስ እውነቱ]
ለዛሬው አስተያየት መነሻ የሆነኝ የኅብር ሬዲዮው ጋዜጠኛ ሀብታሙ የአዲሱን ጠ/ሚኒስትር በዓለ ሲመት ንግግር ተከትሎ በልዩ ልዩ የኅብረተሰባችን ክፍሎች...

መልእክት ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ [አቶ በቀለ ገርባ]
አባ ገዳ በየነ ሰንበቶ እንዳሉት ሰላም ከፍ ባለ ድምጽ ተራራ ላይ ወጥቶ በመጥራት አይመጣም። ሰላም እንዳይኖር ያደረገው የኢህአዴግ አገዛዝ ነው። ህዝቡማ...

በኢትዮጵያ ምድር የግፍ እስር ይብቃ!!! (ኤልያስ ገብሩ)
እውነት ነው! እስረኛን ለመፍታት ጊዜ አያሻም! ታዮ ደንደአ እና ስዩም ተሾመ እንኳን ተፈታችሁ!
…ከዚህ በኋላም በረባ ባልረባ ማንኛውንም ዜጋ በግፍ...

ያልተቀየረ ፕሮፓጋንዳ! (ኤርሚያስ ለገሰ)
#አደረጃጀት
የዛሬ አስር አመት ገደማ ነው። አቶ መለስ ከመላው ኢትዬጲያ የተውጣጡ የወጣት ሊግ አባላትን ሙሉ ቀን ለማወያየት ሽር ጉድ እየተባለ ነው።...

ቻይናና ኢትዮጵያ፣ ጃፓንና ኢጣልያ፣ ሚኒቲ እና ዛኖኒ የግራዚያኒ የመርዝ-ጋዝ ሰበቦች! (አሰፋ ሀይሉ)
— ብዙዎች ጦርነት ህግ የለውም ይላሉ፡፡ ጦርነት ግን ህግ አለው፡፡ ጦር መሣሪያ ማነገብህና መተኮስህ ከህግ አያስጥልህም፡፡ የጦርነትም ህግ አለው፡፡
—...

"እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም!" (ታደለ ጥበቡ)
ጠቅላያችን አብይ አህመድ የአፍ ወለምታ ይሁን አስበዎበት የወልቃይትን ጥያቄ የመብራትና የውሐ ነው በማለት ማሳረጊያውን ነግረውናል።ብዙዎችንም አብይ...

ማነዉ የቋንቋ Phobia ያለበት?? (ሚኪ አምሀራ)
ዋና አጀንዳችን ለማሳትና የአማራ Phobia እንደለመዱት የተነሳባቸዉ ሰወች ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛም ሆነ በኦሮሞኛ ቢናገር ምንድን ነዉ ችግሩ የሚልና...