Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አዳራሹ ቤቴ - ዘ ኢትዮጵያ! ደረጄ ደስታ
አዳራሹ ቤቴ ግሩም ነው። ከአፍሪካ አንደኛ ነው ተብሏል። ህንጻውም ዓላማውም ድንቅ ነው። ከ35ሺ ሰው በላይ ይይዛል። ለበዓል ለስብሰባ ለጸሎት ለቴአትር...

የብሔር ማንነት እና የወልቃይት ሕዝብ ጥያቄ (ጌታቸው ሽፈራው)
~”ሕዝቡ አማራ ነኝ ካለ አማራ ነው ጥያቄው እዚህ ላይ ያበቃል፡፡ ግላዊ ማንነቱን ሌላ ሰው እንዲወሥንለት መጠበቅ የለበትም!”
~”የወልቃይት ሕዝብ...

ፋታ ለማን? (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)
በጃንሆይ ዘመነ መንግስት ልጅ እንዳልካቸው መኮንን ፋታ ስጡኝ እያሉ ቢጣሩም፥ ሰሚ አጥተው አቶ ጥድፊያ ኢትዮጵያን ላለፉት ዓመታት ለመከራ አሳልፎ...

የህወሃት ሰዎች አፈነግጠው ፋብሪካ ሲገነቡ፣ ሲነግዱ አማራ ወይም ኦሮሞ እጣው ስደት አልያም እስር አይደለምን? (ሚኪ አምሀራ)
ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ እኔ የምልወት ነገር ቢኖር 1740 አማራ የሞተበት፤በሽወች የተፈናቀሉት፤ በሽወች የተሰደዱት የዉሃ እና የልማት ጉዳይ አይደለም፡፡...

የአክሱም ሙስሊሞች ሰቆቃ (በአህመዲን ጀበል)
የአክሱም ሙስሊሞች ሰቆቃ
(የሙስሊሞች ጉዳይ መጽሄት የመጀመሪያ እትም በአህመዲን ጀበል የተጻፈ የጉዞ ማስታወሻ)
በየጊዜው የምሰማውን የሙስሊሞች ሮሮ...

የኢንሳ እና የሜቴክ ዋና ዳይሬክተሮች የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ
ወዲ ሻምበል
(ሜ/ጀነራል ተክለብርሀን ወልደአረጋይ እና ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው) የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ ። የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ...

ዶ/ር አብይ አህመድ በለውጥ ጎዳና እየተምዘገዘገ ነው "ታላቁ መሪ" እኔ ነኝ - እያለህ ነው። (ሞሀመድ አሊ ሞሀመድ)
ዶ/ር አብይ አህመድ በጀመሩት የለውጥ ጉዞ “ከሀዲዱ” የሚወጡ ስለመሆናቸው የዛሬውን የመቀሌ ጉዟቸውን መጠበቅና ማየት ነበረብን። ለኔ የለውጡ ሀድድ...

ለዶ/ር አብይ መቅረብ ካለባቸው ጥያቄዎች መካከል ጥቂቶቹ (ጌታቸው ሺፈራው)
ዶ/ር አብይ አህመድ ለአማራ ወጣቶች:_ “ጅጅጋ፣ አምቦና መቀሌ ሰከላተም ሰንብቼ ስለደከመኝ ከመጣችሁ አዲስ አበባ ኑ እና እንደተቃዋሚ ፓርቲዎች እራት...