Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"ሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊፈርስ ድርጅቶቹም ወደ ጫረታ ሊያመሩ ይችላሉ!" (ከቴ ማኛ)
ጉዳዩን በቅርበት የተከታተሉ ምንጮቻችን “ሲያልቅ አያምርም!” ይላሉ ። በቅርቡ
በሳውዲ አረቢያ መንግስት በሙስና ተጠርጥረው አብዛኛው የሃብታቸውን
መጠን...

ምስጋና እና ክብር ለአምቦ ሕዝብ፤ (ውብሸት ሙላት)
አምቦ ለወደደው ማር ለጠላው ኮሶ ነው፡፡ አምቦ ሲወድህ አቅፎ ሲጠላህ ገርፎ እንጂ እዝሎ አያኖርህም፡፡ አምቦ በመብቱ ጉዳይ አይደራደርህም፡፡ ለአምቦ...

መላኩ ፈንታ የቂመኛው እና ሴረኛው በረከት ሰለባ!?! (ሚኪ አምሀራ)
ህወሃት ባንድ ወቅት የህዝብ ትኩሳትን ለማብረድ ብሎ በሙስና ወንጀል የያዛቸዉን አባሎቹ በሙሉ ፈቷቸዋል፡፡ ትናንት ደግሞ በከባድ ሙስና ወንጀል ታስረዉ...

ከወልቃይት ወጣቶች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረበ አቤቱታ (ጌታቸው ሽፈራው)
~”የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር በማንነት ጥያቄ ምክንያት እስካሁን የተፈፀመብንን ግፍ አልበቃ...

የሞተን ፈረስ ለግልቢያ ማን ያስበዋል? አጋራችሁ አሜረካም ኤች አር 128ን አጸደቀችባችሁ!?! (ሉሉ ከበደ)
ይድረስ ለህውሀት ሰዎች። ቀን እየጨለመባችሁ ነውና ንስሀ ግቡ። እናንተና ፤ ከሌላውም ዘር ከአማራው ፤ ከኦሮሞው ፤ከሌሎችም ጎሳዎች ፤ ከእንሰሳ ትንሽ...

የዐቢይ ንግግር ሰባት አዕማድ (ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)
የሀገሬ ሰው ‹ካልተናገረ አይታይ ብልሃቱ፣ ካልታረደ ዓይታይ ስባቱ› ይላል፡፡ ንግግር የሰው ልጅ ከተሰጡት የላቁ ጸጋዎች አንዱ ነው፡፡ ንግግር ሰዎችን...

HR 128 መጽደቅ ለመሰረታዊ የመብት ትግላችን ታላቅ ድጋፍ ነው (ሸንጎ)
HR 128 መጽደቅ ለመሰረታዊ የመብት ትግላችን ታላቅ ድጋፍ ነው
ሸንጎ ህጉን ይደግፋል፤ ለተፈጻሚነቱም ተግቶ ይፋለማል
HR 128 ተብሎ የሚታወቀው ባሜሪካ...

ለጻድቃን ይተርፋል (ደረጀ ደስታ)
ሌተና ጄኔራል ጻድቃን በቅርቡ ለሪፖርተ ሲናገሩ እሚከተለውን ብለዋል። የተሾሙትን ምክትል ጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹሞች ሁሉንም አውቃቸዋለሁ፡፡ ከተሾሙት...