Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ያልታሰበው H.Res 128 ውሳኔ እና የህወሃት መብረክረክ (ክንፉ አሰፋ)
ያልታሰበ ነው። ፈጽሞ ያልተገመተ። አገዛዙን እንደ ቀትር መብረቅ ያስደነገጠ ውሳኔ። በጸረ-ሽብር ስም በሚተውኑት የፖለቲካ ድራማ ሳብያ አሜሪካ ይህን...

ይህች ሃገር ስለምን ገብርየን እረሳች? (ሙሉጌታ አንበርብር)
የታማኙ ፊታውራሪ ገብርዬ ሚያዚያ 3 / 2010 ዓ.ም 150ኛ ዓመት ሙት ዓመት መታሰቢያ
ፊታውራሪ ገብርዬ የጋይንት ሰው ናቸው፡፡ ሙሉ ስማቸው ገብረሕይወት ጎሹ ነው፡፡...

የኤች አር 128 ዝርዝር ረቂቅ ሀሳቦች (ሀብታሙ አያሌው)
በኢትዮጵያ በስፋት የሚታየውን የስብዓዊ መብት ጥሰትና ግድያ ተከትሎ የአሜሪካ ኮንግረስ HR128 የተባለውን የህግ ረቂቅ የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀው።
ኮንግረሱ...

ኤች አር 128 ጸደቀ እንኳን ደስ አለን!!!!!....(አምሳሉ ገ/ኪዳን)
ወያኔ የሰብአዊ መብት እረገጣ በሕባችን ላይ መፈጸሙንና አለመፈጸሙን የተባበሩት መንግሥታት እንዲያጣራ ያለአንዳች ማቅማማት እንዲፈቅድ የሚያስገድደው...

የመልዕክት ደወል ለኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊት በሙሉ?! (አሰፋ ኢትዮጵያ)
የትግራይ ህዝብ የኦረሞን ህዝብ በየጎዳናው የሚገድለው የሚያሠድደው በእራሱ ሀይልና ብርታት ተማምኖ አይደለም የመከላከ ሰራዊቱን ...

የተወደዱ ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ አቅም (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)
የተወደዱ ዶ/ር አብይ አህመድ እፎይ የሚያሰኝ ቃላቸውን አሰምተውን ሳለ፥ እኛ ግን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ተነስተን ስጋት ውስጥ መግባታችን የሚታይ ጉዳይ...

በህወሀት ወታደሮች የተፈጸመ ወሲባዊ ጥቃት እና አሰቃቂ ግድያ!?! (በዳግማዊ ኡመር ፋርዳ)
ግዜው በደርግ መንግሥት ዘመን ነው የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ መንግሥት ከመቋቋሙ ጥቂት ዓመታት በፊት!የኢትዮጵያ አብዮታዊ ሠራዊት አባል የኾነ...