>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጠ/ምኒስትሩ በህወሀታውያኑ ላይ እንደ ቀትር መብረቅ የሚያስደነግጡ ውሳኔዎችን ማሳለፍ ይጠበቅበታል!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

እኔ እንደሚመስለኝ አብይ አህመድ አሁን ማድረግ ያለበት በቦይንግ ዲሪምላይነር አይሮፕላን ከአንዱ ክልል ወደ ሌላው እየተሽከረከር ዲስኩር ማሰማት ሳይሆን...

" ግልፅና አጭር ደብዳቤ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ አብይ አህመድ

 ዲያስፖራ ኤርምያስ (የኔጌት ፍቅር)” በመጀመርያ ደረጃ እንኳን ደስ አሎት ለዚህ እድል በመብቃቶ መልካም የትንሳኤበአልም እመኝሎታለሁ መቼም ውሀ...

"መታሰርም መፈታትም ያው ነው" አባ ገ/ኢየሱስ

ከዋልድባ መነኮሳት አባቶቻችን ጋር የነበረኝን ቆይታ እነሆ፦ (ያሬድ ሹመቴ) ከቀናት በፊት “የዋልድባ መነኮሳት ተፈቱ” የሚል ዜና በስፋት ተሰራጭቶ...

ደማሙ ተናጋሪ - ዶ/ር አብይ አህመድ (አዲስ አድማስ)

“ማንነታችን እንዳንለያይ ሆኖ የተሰናሰነ፣ እንዳይነጣጠል ሆኖ የተገመደ፣ የተዋደደና የተዋሃደ ነው” የኢትዮጵያ አዲሱ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ንግግር፤...

 ሩጋ አሻሜ - ጉራጌዎች በአሮጌይቱ ኢትዮጵያ በንግድ ታዋቂነትን እና ከፍተኛ ተዋናይተን እንዲጎናፀፉ ያስቻሉ ባለውለታ! (ብሩክ አበጋዝ)

የዛሬን አያድርገውና ቀደም ባለው ጊዜ ከኢትዮጵያ የተለያዩ ነገዶች በተለየ ጉራጌዎች በንግድ እንዴት ታዋቂ ሊሆኑ ቻሉ ብላችሁ አልጠየቃችሁም? . ጉራጌዎች...

ከዚህ በኋላ የህወሃት የበላይነት ዘመን አበቃ! (ጋዜጠኛ - ተመስጌን ደሳለኝ)

ህወሃት አምባገነን መሪዋ ከሞተ በኋላ አርጣለች። ከዚህ በኋላ ሽንፈቷን አምና መቀበል እንጅ መፈንራገጥ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላታል። አሁን ሁለት አማራጮች...

ከፀሃዩ ንጉስ፤ ወደ አምፖሉ መሪ (በእውቀቱ ስዩም)

መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ከማደንቃቸው ጥቂት የሃይማኖት ሰባኪያን አንዱ ናቸው፤የጣፈጠ አንደበት እና ብሩህ አእምሮ ታድለዋል፤ የተናገሩት የሰበኩት አያመልጠኝም፤...

ሥዩም ተሾመ ስለ ‘ሦስተኛ’ ፖሊስ ጣቢያ (ፍቃዱ ሃይሉ እንደከተበው)

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እና እኔ ዛሬ ‘ሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያ’ (አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የፖሊስ ማቆያ ጣቢያ) ሔደን ነበር። የሚከተሉትን አጫውቶናል። ☞...