Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ሰላይ ማለት ምን ማለት ነው ?የስለላ ስራስ መቼ ተጀመረ? (ሔቨን ዮሐንስ)
ጸላዕኩ ማኀበረ እኩያን ፦ ፳፭ ፥ ፭
የክፋዎችን ማኀበር ጠላሁ ፦ መዝ 25 ፥5
ሰላም ለእናንተ ይሁን ። በፆም ምክንያት ያው ትንሽ ከአለማዊ ፁሁፍ ራቅ ብየ...

ዶ/ር አብይ ስልጣኑን ሳይሸራርፍ በመጠቀም ወያኔ የምትባለዋን በግ ፀጉሯን መሸለት ሳይሆን ቆዳዋን መግፈፍ አለበት! (ቬሮኒካ መላኩ)
ከሁለተኛው የአለም ጦርነት በኋላ የአሜሪካ ፕሬዚደንት የነበረው ድዋይት አይዘንሀወር ፖለቲካን Dirty game ( ቆሻሻ ጨዋታ) በማለት ይጠራው ነበር ። አይዘንሀወር...

ወልቃይት እና ራያ፣ ወደ ትግራይ የተካለሉበት ሂደት በአጭሩ (በወቅቱ ከነበሩ ተሳታፊዎች))
(ጊዮን መጽሔት)
በአማራ ህዝብ ዘንድ የሚሰማው ጩከት፤ ወልቃይት፤ጠገዴ ፣ጠለምት፣መተከል.እራያና ሌሎቹም ከባቢዎች ህዝቦቹ አማራ፣መሬቱም የአማራ ስለሆነ፤...

ያለሽ መስሎሻል ተበልተሽ አልቀሻል፤ ለመላው የኢትዮጵያ ቤ/ክ ምእመናን ወምእመናት አድባራት ወገዳማት[ከይኄይስ እውነቱ]
ለመላው የኢትዮጵያ ቤ/ክ ምእመናን ወምእመናት
አድባራት ወገዳማት
ግድያ፣ ዝርፊያ፣ ሽብርና ወንጀል ዓይነተኛ መለያው የሆነው የወያኔ ትግሬ አገዛዝ ከዱር...

አብይን ፍለጋ [መስፍን ማሞ ተሰማ]
“ቃል ካልወጣ በአእምሮ ውስጥ ቢብሰለሰል ብቻውን ሀሳብ ሊሆን አይችልም።” ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር)
የኮርያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን የደቡብ ኮርያው...

ጎንደር በእስር ላይ የሚገኙ 6 ወጣቶች ይናገራሉ! (በጌታቸው ሽፈራው)
1) መስፍን አረጋ
የተወለድኩት ጎንደር ክፍለ ሀገር ወልቃይት ጠገዴ ነው። አባቴ አዲስ አበባ አሜሪካን ኢምባሲ ሰራተኛ ስለነበር ያደኩት አዲስ አበባ...

“ኢትዮጵያ ለዘላለም ብትኖር ምን ችግር አለው?” (ናትናኤል መኮንን)
ተወዳጁ ሸገር 102.1 ኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያ፤ “ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር” የሚለውን ቃል እንደ መፈክር በማስተጋባት ይታወቃል። ከመፈክርም በላይ ግን የጣቢያው...

ያልተቋጨው የኢትዮጵያ ትንቢት…. (ያሬድ ይልማ)
ጣሊያን ኢትዮጵያን ደፈረ፣ እምዬ ምኒሊክ ኢትዮጵያዊያንን መርቶ ጣሊያንን ረታው፡፡ በወቅቱ ኢትዮጵያዊነትን የደፈረው የተረገመ አእምሮም ጭምር እንጂ...