Archive: Amharic Subscribe to Amharic

እስኪ አንድ ጊዜ አብረውኝ አሜን ይበሉ (ይልማ ኪዳኔ)
ሟቹ ጠ/ሚ አቶ መለስ ዜናዊ የኢትዮጽያ መሪ ሆነው ሳሉ ኢትዮጽያ ብሎ መጥራት ይጠሉ ስለነበር በምትኩ አገሪቱና ሕዝቦችዋ እያሉ ሲናገሩ አንድም ቀን ተሳስተው...

የኢትዮጵያም ትንሳዔ ይሁንልን! (በአንዱ-ዓለም አራጌ)
ምንጭ.. በፈቃዱ ዘ ሃይሉ
ኢትዮጵያውያን በአገዛዝ ቀንበር ሥር ነበርን፤ አሁንም በነበርንበት ቀጥለናል። በኢትዮጵያ የኅላዌ ዘመን ሁሉ አገዛዝ ተለይቶን...

'' እንደተናገረ ተነስቶአልና በዚህ የለም" ማቴ፤28፥6 [ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፣ ከ7 ዓመት የግፍ እስር በኋላ]
የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፦ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ!
ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት ሳስተላልፍ...

የዐመት በዐል ወጎች (በውቄ ፤ ከየረር በር)
ከሁሉ አስቀድሜ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድየ እንኩዋን አደረሰዎት ለማለት እፈልጋለሁ፤ (በስምአብ!ካድርባይነቴ የተነሳ ያባታቸውን ስም ሳይቀር...

በህወሃት ሰማይ ላይ እየጠለቀች ያለችው የምሽት ጀንበር! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
የህወሃት መሪዎች ስለኢትዮጵያ አንድነት ሳይሆን፤ እነሱ ከሌሉበት ተበጣጥሳ ስለምትጠፋዋ ኢትዮጵያ ነው ማውራት የሚያኮራቸው። በራሳቸው አምባገነናዊ...

ጦሩ ምን አለ? (ደረጀ ደስታ)
ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል ይባላል። ስብሐት ነጋ ግን ብቅሉም ባይኖር እሚያምኑትን ከመናገር ወደ ኋላ አይሉም። ሲጎነጩ ደግሞ የበለጠ ይዘረግፉታል።...

አብይ አህመድ፡ የቆሰለውን የህወሀት አውሬ በእራሱ የመጫወቻ ካርታ ሲረታው! (ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)
(ክፍል 1)
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
Original post in English available here: https://goo.gl/Rvm82i
ለኢትዮጵያ አቦሸማኔው (አዲሱ ትውልድ) ማሳሰቢያ፡
በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ...

ከስዩም ተሾመ የተላለፈ መለዕክት፦ (በዳንኤል ሽበሺ )
<ለመላው ክርስቲና አማንያን እንኳ ለስቅለተ ዕለትና ለትንሣዔ በዓል በሰላም አደረሰን! በዓሉ የሰላም የደስታ ይሁን! ለሀገራችን መጪው ዘመን ብርሃን፤...