Archive: Amharic Subscribe to Amharic

" አፄ ምኒልክ ጡት አስቆርጠዋል" ብሎ መፈረጅ ትንሽ የፓለቲካ ጠቀሜታ ለማግኘት የሚነዛ ርካሽ ፕሮፓጋንዳ ነው። (ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ)
አፄ ምኒልክ ደም መፈሰስን እናስቀር ብለው ንጉሥ ጦናን ለመኑት።ንጉሥ ጦና ግን ኃይሉን አሟጦ መዋጋት ስለመረጠ በምኒልክ ሠራዊት ላይ ከባድ ጉዳት አደረሰ።...

አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ መካር የለውም? (አቻምየለህ ታምሩ)
አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በወያኔ ሜዲያዎች እየወጣ በሚናገራቸው አስተያየቶች በኢትዮጵያ ሕዝብ ቁስል ላይ እንጨት እየሰደደና በሕዝብም እየተጠላ...

"ትግራይ ካለ ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ ካለ ትግራይ ሞተር አልባ መኪና እንደማለት ነው!!!" ዶ/ር አብይ በመቀሌ (ትርጉም በኢዬብ ብርሃነ)
ዶ/ር አብይ በመቀሌ ሙሉውን ንግግር በትግሬኛ ነው ያደረጉት
“ትርጉም በእዮብ ብርሀን”
ዶ/ር አብይ በትግራይ ያደረጉት ንግግር የአቶ መለስ...

"ሰኞ ተረገዝኩ ፣ ማክሰኞ ተወለድኩ ፣ እሮብ ንግግር አድርጌ አርብ ሞትኩኝ" (ሼሮኒካ መላኩ)
አሁንም አቢይ አህመድ የተሰራበትን ” Made in ” እየፈለኩ ነው። ፎርጅድ እና ሳልባጅ ይሆን ወይስ ኦሪጅናል የሚለውን በቅርብ እንደርስበታለን።...

ለእውነት የታሰሩት አባቶች ተፈተዋል ይኽ የዘረኞች ጀምበር የመጥለቁ ምልክት ነው!!! (ዘመድኩን በቀለ)
~ በቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ተብዬዎች ባፍር ብሸማቀቅም ” የዋልድባ መነኮሳት አባቶቻችንን ግን ” እግዚአብሔር እንደ ዘመኑ ጳጳሳት፣ ካህናትና መነኮሳትም...

አሁንስ ፍትህ አገኝ ይሆን? (ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስቴር የላኩት ደብዳቤ) - በጌታቸው ሽፈራው
አሁንስ ፍትህ አገኝ ይሆን?
(ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ የላኩት ደብዳቤ)
~”ዐቃቤ ህግ ባቀረበው አቤቱታ ጉዳዩን የማየት...

ለማ መገርሳ “ዛሬ የመጣነው እንደከዚህ ቀደሙ እሳት ለማጥፋት ሳይሆን ተስፋን ለማብሰር ነው”
አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ የረፋድ ውሏቸውን በአምቦ ከተማ አድርገዋል፡፡ የአምቦ ከተማ ነዋሪዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩን...

የመጨረሻ ማሳሰቢያና ማስጠንቀቂያ ለአሜሪካ መንግሥት! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
ወያኔ የሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ (መስፍነ ሕዝባዊ) መብቶችን እንዲያከብት፣ አሳታፊና የመድብለ ፓርቲ የፖለቲካ (የእምነተ አሥተዳደር) ምኅዳርን እንዲፈጥር፣...