Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የት ይደርሳል የተባለ ወይፈን ስጋው ሉካንዳ ተገኘ! (አቻምየለህ ታምሩ)
ያገራችን ሰው ለጥሩ ያሰበውን አንድ ሰው ቅርስና ውርስ ለትውልድ አርአያ ይሆን ዘንድ፣ ታሪኩን በወርቅ ለመጻፍ ብራናውን ፍቆ ቀለም ሲበጠብጥ እንዳህያዋ...

የዶ/ር አብይ አህመድ ፈተናና የህወኃት አሸናፊ ሆኖ ዳግም መውጣት (የኪዳን ሰው)
“አገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ” ሲባል በፊት ብዙም ስሜት አይሰጠኝም ነበር። ምክንያቱም ማን እንደሞተላት፣...

የአባ ታጠቅ አስከሬን ላይ የተፈጸመ ግፍ፤ (ውብሸት ሙላት)
የዛሬ 150 ዓመት ወደ ኋላ ስንጓዝ ‘ኢትዮጵያ ባሏን ኢየሩሳሌም እጮኛዋን’ በመቅደላ አምባ ላይ አጥታለች፡፡ የመይሳው ልጅ በኩራት እና በክብር ሽጉጣቸውን...

«የዶክተር አቢይ ደጋፊዎች እንደምን አደራችሁ?» (ዮናስ ሀጎስ)
«እንዴዴዴ? ምነው ድምፃችሁ ሰለለ?»
አይ ዶክተር አቢይ ባንዴ የደጋፊዎችህን መጠን እንደዚህ ታሽቆለቁለው?
•°•
እኔ ግርም ይለኛል በእውነት… ሰዉ...

የዶክተር አቢይ ነጥብ መጣል! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
#ነጥብ አንድ : ” የወርቅ ፍልቃቂ!”
ዶክተር አቢይ በመቀሌ ጉዞውና ከተመረጡ የህውሓት አባላት ጋር ባደረገው ምክክር በርካታ ነጥቦች ጥሏል። አንዳንዶቹ...

ክቡርነትዎ የአማራ ህዝብ የናፈቀው "..ዋልታ እና ማገር.." የሚለው ስብከትዎን ሳይሆን እስረኛ ልጆቹን ነው!!! (ሚኪ አምሀራ)
የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስቴር ለጊዜዉ የአማራ ህዝብ ጉዳዮች እኒህ ናቸዉ፡፡ አማራ ክልል ድረስም እንዳይለፉ ስል እመክረወታለዉ፡፡ ለምን ካሉ መልሱ መጨረሻ...

ከ18 አመታት በኋላ… እናቴን አየኋት! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
አዲስ አበባ ውስጥ ሊኖር ይችላል ተብሎ በማይገመት፤ ከአንድ ትልቅ ቪላ ስር በተሰራ የምድር እስር ቤት ውስጥ ለአንድ ሳምንት ያህል ቆየሁ። ማንኛውም...

ህወሃትማ ገና አላበቃለትም! (ፋሲል የኔአለም)
ህወሃት ገና አላበቃለትም። እንዲያበቃለትን ግን ማድረግ ይቻላል። ፈላስፋው ፕሌቶ 4 ዓይነት የመንግስት አይነቶች አሉ ይላል። አንደኛው የአንድ ሰው...