Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ዓቢይ አህመድና የኢትዮጵያ ፖለቲካ [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም]
ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት ብቻ ሳይሆን ባለፉት አርባ ዓመታት ውስጥ በግሉ በነጻነት አስቦ በአገር ጉዳይ ቁምነገሮች ላይ እንደዓቢይ አዲስ ነገርና የአስተሳሰብ...

የኢትዮጵያን አንድነት ለምንፈልግ፣ ስሟ በክብር ሲጠራ ለሚያስደስተን፡ መስማት የምንፈልገውን ዛሬ ሰምተናል (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)
የዶ/ሩ ንግግር ይቅርታ የተገለጸበት፡ ፍቅር የተንጸባረቀበት፡ ኢትዮጵያዊ አንድነት የተሰበከበት ነበር!!!!
ጥሩ ንግግር ነው። ኢትዮጵያዊነት የተወደሰበት፡...

የታሰርኩት መንግስት ምንድን ነው የምትፅፈው ሲለኝ ምን አገባህ ብዬ ነው! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)
ታሪኩ ደሳለኝ
አሁን እነ ተመስገንን ጠይቄ ነው የወጣሁት ተመስገን በማስታገሻም መዳኒትም ቢሆን ደና ነው። በንግግራችን ማሀል ተመስገን እንዲህ አለኝ
“ተመስገን...

በዶ/ር አብይ ላይ የሰነቅነዉ ተስፋ፤ «የተማረ ይግደለኝ» (ሃራ አብዲ)
በዶክተር አብይ ላይ የሰነቅነው ተስፋ፣ እምነት እንድናሳድርበት ያገዙን እውነቶች፣እንዲሁም፤ ተስፋዉን ወደ ድል ለመቀየር ማድረግ የሚገቡን፤ ከብዙ...

ጉድና ጅራት ከወደኋላ ነው..."የወያኔ ተለጣፊ ሳንሆን ወያኔ ነን" (በዘውዱ ታደሰ)
አጋር የተባሉ ፓርቲዎች በኢህአዴግ ም/ቤት እንዲታዘቡ ቢጋበዙ ማስጠንቀቂያ ሰጥተው ወተዋል ።
ህወሓት ወዴት እየሄደ ነው ? ከብአዴን እና ከኦህዴድ ያጣውን...

የእስክንድር ሰብዕና፤ (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)
እስክንድር ሊጠይቁት የሚመጡትን ሁሉ “አስቸገርናችሁ አይደል? የኛ ነገር ዛሬም ነገም መታሰር ሆነ” በማለት የሰው ውለታ እየከበደውና እየተቅለሰለሰ ...

ከበሻሻ እስከ አራት ኪሎ የዶክተር አብይ አህመድ የህይዎት ታሪክ! (በዳዊት እንደሻውና ዳዊት ቶሎሳ)
ማክሰኞ መጋቢት 18 ቀን 2010 ዓ.ም. ምሽት እኩለ ሌሊት እየተቃረበ እያለ የተሰማው ሰበር ዜና በአገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ያነጋገረ ነበር፡፡...

የራምሴ ጩኸት የወለዳቸው የምድራችን ድንቅ መሪዎች (ኪዳን ሰው)
ራምሴ በዘመነ ፈርዖን እስራኤላዊያን በብርቱ የባርነት ቀንበር ስር ወድቀው የሚጮሁባት የግብፅ ግዛት የሆነች ስፍራ ነበረች። በዚች የመከራ ቦታ የአይሁድ...