Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ሰሞነኛ የሕወሐት/ኢሕአዴግ የኢትዮጵያዊነት ትርክት ግርግርና ስሌቱ!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)
ከስድስት ወር በፊት የተፃፈና በድጋሚ የተለጠፈ :-
ሕወሐት/ኢህአዴግ ባልተለመደ ሁኔታ በ26 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያዊነት ቀን አክብሯል፡፡...

የዶክተር አብይ አህመድ ሲመተ ንግግርና የእውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ለውጥ ፈላጊ ኃይሎች ፍላጎት (ልዩ ርዕስ አንቀጽ-አግ7)
ዶክተር አብይ አህመድ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስልጣን ሲቀበሉ ያደረጉትን ንግግር አርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ በአንክሮ አዳምጧል፤...

የተሿሚው ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ንግግርና የወያኔ/ኢሕአዴግ መግለጫ ሲፈተሽ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
የወያኔ/ኢሕአዴግ ምክር ቤት ከመጋቢት 11 ቀን እስከ መጋቢት18 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ መደበኛ ስብሰባ ማድረጉን በመግለጽ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ መግለጫ...

ቴዲ አፍሮ "ኢትዮጵያ" ለተሰኘው 5ኛና ታሪካዊ አልበሙ ታላቅና ታሪካዊ ሽልማት ይጠብቀዋል!! (ጴጥሮስ አሸናፊ)
ዘንድሮ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በአሉን የሚያከብረው ማኀበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ (Society of Ethiopians Established in Diaspora- SEED (ሲድ) እ.ኤ.አ. ከ 1994 ዓ/ም ጀምሮ...

ዞምቢዎቹ...! (መስፍን ነጋሽ)
ይህ “ዞምቢዎቹ” የተባለ ጽሑፍ ከዘጠኝ ዓመት በፊት (2001 ዓም) አዲስ ነገር ጋዜጣ ላይ የጻፍኩት ነበር። አሁን መልሼ ሳየው ይህን ያህል የሚረባ ባይሆንም...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያደረጉት ሙሉ ንግግር በጽሁፍ
የተከበሩ አፈ-ጉባዔ
የተከበራችሁ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች
ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች
ክቡራትና ክቡራን!
ሀገራችን...

የተሰጥዎት የአገልጋይ ፣ የሃላፊነት እና የአደራ ወንበር እንጂ ዙፋን አይደለም ! በጭራሽ ! (ዮናስ አበራ)
ኢትዮጵያን ከዚህ መከራ ለማውጣት ሚሊዮኖች እርሶ ላይ ተስፋ ጥለዋል ። የ100 ሚሊዮን ዜጎች አይኖች እና ጆሮዎች ሁሉ እርሶ ላይ አርፈዋል ።
ሃገር አደጋ...

የአፍህን ሰማን፤ እጅህ ከምን?! (መስፍን ነጋሽ)
የጠ/ሚ አብይን ንግግር በጽሞና አደመጥኩት። ታሪካዊ ንግግር ነው። ሲጠቃለል፣ ሰውየው በቃል የመፈወስ ተሰጥኦ አለው። አይተናል። ሰምተናል። ቀጥልበት...