Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"አብይ እዚህ መኾኔን፥ መታሰሬንም ያውቃል" (ታዬ ደንዴአ)
ሃብታሙ ምናለ
አክቲቭስትና መምህር ስዩም ተሾመንና የኦሮሚያ ፍትህ ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ታዬ ደንደዓ ከወዳጆቼ ጋር ሰብሰብ ብለን በማዕከላዊ/ሙዚየም...

በባህር ዳር ከተማ ከመጋቢት 15/2010 ጀምሮ በእስር ላይ የነበሩት 19 ሰዎች ዛሬ ተፈተዋል
እየሩስ ጌታነህ
1, ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ (ባ/ዳር ዩንቨርሲቲ መምህርና የጣና ደህንነትና የአካባቢ ጥበቃ ማህበር ፕሬዚደንት
2, አቶ ጋሻው መርሻ (የሰማያዊ...

ቀጣዮቹ 100 ቀናት! (ኤርሚያስ ለገሰ)
መንደርደሪያ
የትግራይ ነፃ አውጪ በገጠመው ሕዝባዊ ማእበል፣ እንዲሁም የሕዝቡን ተቃዉሞ በተከተለበት ጫና ዶክተር አቢይን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት...

ከሕዝብ ለሕዝብ የተመረጠ መንግስት እንዲቋቋም ከአዲሱ ጠ/ሚ/ር አፋጣኝ የሆነ ለሕዝብ ጥያቄ ምላሾችን እንሻለን !!! (ሰማያዊ ፓርቲ)
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
ከቅርብ አመታት ወዲህ በመላ አገራችን ኢትዮጵያ እንደ ሰደድ እሳት...

ሽግሽግ እንጂ ሽግግር የለም!!! (መሳይ መኮንን)
አንድ አባባል ነው። በአገዛዙ ሚዲያዎች በሚቀርቡ እንግዶች፡ በጋዜጠኞቹም እየተደጋገመ ይጠራል። ከውጭ ወደ ሀገር ቤት በሚተላለፉ ሚዲያዎች ላይ በተለያዩ...

ለመስማት ቀርቶ ለማየት የሚዘገንኑ ወንጀለኛ ባለስልጣናትን ተሸክሞ የለዉጥ ጉዞ አይታሰብም!?! (ተክሌ ደስታ)
• አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ በቀድሞዉ ጠሚ ጫማ የተሰፈሩ ባለስልጣን ነበሩ፡፡ጫማዉ ሰፍቷቸዉም ይሁን ጠብቧቸዉ ሳያምርባቸዉ በተፈጠረዉ ቀዉስ አቅም አጥተዉ/አሳጥተዋቸዉ...

ጸያሔ ፍኖት ዶ/ር ዓቢይ ቃል በተግባር እንዲገለጥ የምንሻ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ ሰላማዊ ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥል!
ከይኄይስ እውነቱ
በቅዱሳት መጻሕፍት ተመዝግቦ እንደምናገኘው ሰማዕቱ ዮሐንስ...