>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ነገረ ምረጫ፥ ግምት እና እውነታው በሊቀመንበር ምርጫ!!(ከታዛቢ)

ሰሞኑን የኢህአዴግ ምክር ቤት ባደረገው ስብሰባ መጨረሻ ላይ የድርጅቱን ሊቀመንበሩን መመረጡ ትኩስ ወሬ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ ምርጫውም ነፃ እና ዴሞክራሲያዊ...

"አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኦሮሞ መሆኑ ብቻ የኦሮሞን ዘርፈ ብዙ ችግር አይቀርፈውም" ዶክተር ዲማ ነገዖ

[በአቻምየለህ ታምሩ] ዶክተር አብይ አሕመድን  «የኦሮሞ ተወላጅ የመጀመሪያ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር» እያሉ  የሚያስተጋቡ  ደጋሚዎችን  ስህተት ...

አፋን ኦሮሞን በግእዝ ፊደል ...(ያሬድ ጥበቡ)

አፋን ኦሮሞን በግእዝ ፊደል እንዲፃፍ ወስኑና፣ እኛም አፋን ኦሮሞ ተጨማሪ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆን በጋራ እንታገል!!! ለማ መገርሳን አድምጡት...

ታሳሪዎቹ ለኢትዮጵያም ለዶ/ር አብይም ያስፈልጓቸዋል! (አህመዲን ጀበል)

ከየካቲት አስከ ሀምሌ 2007 በቃሊቲ ማረሚያ  ቤት በዞን 2 በነበረኝ ቆይታ ከሌሎች እስረኞች ተለይተን አንዷለም አራጌና ኢንጅነር መስፍን አበበ( አቶ መላኩ...

የትግራይ ብሄርተኞች ፍራቻና የማንነት ቀውስ (ልቢ ትግራይ) - (ቬሮኒካ መላኩ)

ትግራይ እና የኤርትራ ብሄረ ትግርኛ በአንድ ግዛት ኑረው አያውቁም! አንድ ነገድ ሁነውም አያውቁም! ተቀራራቢ ቋንቋ ከመናገር ውጭ ነገዳዊ፣ ታሪካዊ፣...

የዶ/ር አቢይ መመረጥ መጻኢ እድላቸውና ፈተናዎቻቸው [ሸንጎ]

“ምርጫችን መለያየት ወይም መበታተን ሳይሆን መደመር/አንድ መሆን ብቻ ነው። አማራና ኦሮሞ በወንፊት እንኳ እንደማይለያዩ ሠርገኛ ጤፍ ማለት ናቸው።...

ጭንቅ አርግዘን ዘውዲቱ ሆስፒታል ተቀምጠናል (ታሪኩ ደሳለኝ)

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ለዳግም እስር ከተዳረገ ዛሬ በስድስተኛው ቀን በህመሙ ምክኒያት ሆስፒታል ገብቶል። ትላንት መጋቢት 20/2010 ዓም  ትላንት ጋዜጠኛ...

ቄሮዎች ስለ ዶ/ር አብይ አህመድ ምርጫ ይናገራሉ (ተስፋለም ወልደየስ እና ነጋሽ መሐመድ

ቄሮ የሚለው የኦሮምኛ ቃል መሠረቱ “ያላገባ ወጣት” የሚለውን የሚወክል ቢሆንም ባሁኑ ወቅት ግን ብዙዎች ስያሜውን ከተቃውሞ ንቅናቄ ጋር ያይዙታል፡፡...