Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የጦማሪ ስዩም ተሾመ ጉዳይ በመደበኛው ፍርድ ቤት አይታይም ተባለ - የጊዜያዊ ቀጠሮ መዝገቡ ተዘግቷል (በጌታቸው ሺፈራው)
የአምቦ ዩኒቨርሲቲና ጦማሪ ስዩም ተሾመ ጉዳይ ከመደበኛ ፍርድ ቤት ውጭ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በሚቋቋም ፍርድ ቤት እንደሚታይ ፖሊስ ለፌደራል የመጀመርያ...

በፍጥጫ ና በውጥረት የታጀበው ስብሰባ (ሀብታሙ ኪቲባ)
“…. ከደም ለሚወፍረው ዘላለማዊ ትስስር ያለመታከት በመልፋት አንድነትን ይንከባከባል- ይሞሽራልም!!!” ዶ/ር አብይ
[በኢህአዴግ ስብሰባ...

በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማችንን - ግብጾቹ ሊነጥቁን አሰፍስፈዋል (ዘመድኩን በቀለ
ጉዳዩን እንደ ቀለል የሚታይ ከመሰላችሁ ተሳስታችኋል። የኢትዮጵያ የ3 ሺ ዘመን ታሪክ ያለው ኢየሩሳሌም መሆኑን እንድታውቁ ይሁን ።
~ በእኔ በኩል ግብጻውያን...

ኦህዴድ ጠቅላይ ሚንስትርነቱን ካላገኘ ይህ ሁሉ ዋጋ ከንቱ መሆኑ አይደለምን?!? (ዳዊት ሰለሞን)
ህወሓቶች በሁለተኛው ህንፍሽፍሽ ከተሰነጣጠቁ በኋላ በኢህአዴግ ውስጥ የነበራቸው ፊት አውራሪነት በመዳከሙ አፈር ልሰው የተነሱት እነመለስ ክፍተቱን...

የኦሮሞ ሕዝብ የሚታገለዉ ለመገንጠልና ትልቅ ኦሮምያን ለመመስረት ሳይሆን ለጋራ ሀገራዊ አንድነት ነዉ
አሰፋ ኢትዮጵያ
ወያኔ የኦነግን ባንድራ ተጠልሎና የኦረምን ህዝብ #መመሳሰል የኦረሞ ህዝብ ትግል በሌሎች ዘንድ ተቀባይነት እንዳያገኝ በማሰብ ሰሞኑን በ ማህበራዊ...

መቶ ዓመት የገነቡት በአንድ ሰዓት እንደሚወድም ያላወቁ ህውሓታውያን (ቶማስ በቀለ)
የትግራይ ኢንዱስትሪ ፓርክ ።
ሌላው ይሙት ይታሰር ይጨቆን !
መቶ ዓመት የገነቡት በአንድ ሰዓት እንደሚወድም ያላወቁ ህውሓታውያን በኢትዮጵያኖች መቃብር...

ጋዜጠኛ እስክንድርን ጨምሮ የታሰሩ 30 ግለሰቦች ዝርዝር (ጌታቸው ሽፈራው)
ትናንት መጋቢት 17/2010 ዓም በትናንትናው ዕለት የታሰሩት ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያን፣ ፖለቲከኞች፣ እና ምሁራን ናቸው።
አዲስ አበባ
1) ጋዜጠኛ እስክንድር...

በአሲድ የተቃጠለችው ወጣት "የፍትህ ያለህ!?" ትላለች (አርአያ ተስፋ ማርያም)
አፀደ ትባላለች። አገር ቤት የምትኖረው ይህቺ ወጣት ዘግናኝ ግፍ እንደተፈፀመባት በሚዲያ ቀርባ እንባዋን እያፈሰሰች ተናግራለች። ልጅ የወለድችለት...