Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኢኮኖሚውን፣ ደህንነቱን እና መከላከያውን አንቆ የያዘው ህወሀት እና ዶ/ር አብይ..!?! (መሳይ መኮንን)
ህወሀቶች ተሰልፈው ገብተው ነበር። ነባሮቹ አመራሮች፡ ያለቦታቸው፡ ያለስልጣናቸው ተያይዘው የገቡበት የሞት ሽረት ያህል የተወስደው ስብሰባ መጨረሻው...

"የለማ ቡድን ሳይዘናጋ ያልተቋረጠ የህዝብ እምቢተኝነትን እንደ ነዳጅ እየተጠቀመ ትግሉን ማፋፋም ይኖርበታል" (ኤርሚያስ ለገሰ)
“ጠቅላይነት” ለምን አላማ??
የዶክተር አቢይ በኢህአዴግ ሊቀመንበርነት መመደብ ከተሰማ በኃላ ስሜቴን እንዴት ልግለፅ ብዬ ሳስብ ነበር። እንደ እውነቱ...

የዶ/ር አብይ አህመድ ፈተናዎች (ክንፉ አሰፋ)
ከልክ በላይ ለጥጠው‹፤ እንደ ልብ አንጠልጥል ፊልም ያቆዩትን ፍትግያ ትናንት በዜና ሲሰብሩት ደስታቸውን ይገልጹ የነበሩት ዜጎች ጥቂት አልነበሩም።...

ከትግራይ አፓርታይድ አገዛዝ ጋር የሚደረገውን ፍልምያ ዉስብስብነት ካልተረዳን፣ በቲም ለማና በኦህዲድ ላይ ትችት ከመሰንዘር መታቀብ ይገባናል። (ሃራ አብዲ)
ወቅቱ የመረጃ ፍሰት የመላበት በመሆኑ፣ ከዚህም ከዚያም የሚገኙ ወቅታዊ ክስተቶችን አጣፍጦና ከሽኖ ለህዝብ ጆሮ ለማድረስ የሚደረገዉ ሽምያ በራሱ፣...

እናንተ የእፉኝት ልጆች ትንሿ የመውጫ ቀዳዳችሁን በደም እያከረፋችኋት ነው (ሙሉነህ ዮሃንስ)
ህወሃት የሚዘውረው ኢህአዴግ እና ግሳንግሶቹ ጭንቅ ውስጥ ገብተው በይፋ ስብሰባ ከተቀመጡ 6 ወራት ዘለቁ! ይፋ ያልሆነውን ቁጥር የለሽ የሽኩቻ ስብሰባ...

ጀግኖቹን አይቻቼው መጣሁ (አሌክስ ሸገር)
ቄራ ፔፕሲ በሚገኘው ግዜያዊ ማቆያ ጣቢያ ስደርስ በመጀመሪያ ያገኘኃቸው ማሂና ወይንሸትን ነበር የወጣትነት ግዜዋን ለሃገር እና ለወገን ፍቅር እየገበረች...

የባህርዳሩ ማዕከላዊ (አባይ ዘውዱ)
ሊበሏት የፈለጓትን አሞራ ለምን ወፍ ይሏታል?ያው እንደለመደባቸው ዶሮ ወይም ዥግራ ብለው መብላት ነው እንጅ!
የባህርዳር 9ኛ ፖሊስ ጣቢያ ማለት በበርካታ...

ወያኔ እየተደናበረ ያለው በህዝባዊ አመፁ ሁለቱ የጥፋት አይኖቹ ስለወደሙበት ነው! (ግዮን ኢትዮጵያ)
ወያኔ አንድ ያላወቃት ሚስጥር ብትኖር የህዝቡን የነፃነት ጥያቄ ለማፈን ሲጀምር በቅድሚያ የሚያስረውና መደለያ ጉቦ ( እጅ መንሻ) የሚሰጠውም ለፖለቲካ...