>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኦህዴድም  እንደ ቅንጅት (ሀይሌ ማሞ)

ዛሬ ባለንበት ሆነን ስናስበው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁሉ ነገሩ በህወሀት የሚዘወርበት ደረጃ ላይ አይደለም። ህወሀት የፖለቲካ መጫወቻዎቹን በሙሉ አጥቶ...

የአድማው ጠሪ እና መሪ የሆነው ቄሮ፤  የነዳጅ ምርቶችን እንቅስቃሴ ተአቅቦ መራዘሙን አስታውቋል!!! (ቢቢኤን ራድዮ)

 የነዳጅ ምርቶች ከቦታ ወደ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ ለማድረግ የተጀመረው አድማ ዛሬም ቀጥሎ መዋሉ ታወቀ፡፡ አድማው የተጠራው ለአንድ ሳምንት ማለትም...

የጠቅላዩ ምርጫ 1 (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

ኦህዲድ ከላይ እና ከታች እሳት እየነደደበት ስርዓቱን ተሸክሞ እዚህ አድርሶታል!!! አቶ ፍቃዱ ተሰማ – የኦህዴድ ስራ አስፈጻሚ የኢህአዴግ ምክር ቤት...

ይድረስ ለፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም፤ (ከውብሸት ሙላት)

ይህ ጽሑፍ  “አንቀጽ 39” የሚለው መጽሐፌ ላይ ተካትቷል፡፡ በተለያዩ ጊዜያትም እንዲሁ በማኅበራዊ ሚዲያ ተቆራርጣም ቢሆን ወጥታለች፡፡ በእኔ መጽሐፍ...

የወያኔ የጠ/ሚ ምርጫ ሴራ ሲጋለጥ (ኦልማ ኦሮሚያ ፔጅ)

ወያኔ ‘የጠቅላይ ሚኒስቴሩ ምርጫ ይቆየንና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴሩ በውክልና እየሰሩ ይቆዩ’ የሚል አቋም አንጸባርቃ ከነ ኦቦ ለማ ወገን ከፍተኛ ተቃውሞ...

HRes128 የማጆሪቲው መሪ ኬቨን ማካርቲ የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚያየው ረቂቅ ህግ ወደ ድምፅ እንዲቀርብ ዛሬ ወስነዋል!

የኢትዮጵያውያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል ተወካይ ዲ .ዮሴፍ HRes128 በሚቀጥለው ወር አፕሪል 9 ወይም አፕሪል 16ኛው ሳምንት ላይ ለድምፅ አሰጣጥ እንደሚቀርብ...

"መንግስት" ያጠቃት ከተማ (ጌታቸው ሺፈራው)

የአጤ ፋሲለደስ ቤተ መንግስት ሆን ተብሎ እንዲፈርስ እየተደረገ ነው!?! ከሳምንት በፊት ነው። አንድ ጓደኛችን አንድ ቤት ሊያስጎበኝን ጎንደር ቀበሌ...

ግዕዝን ሲያልም የሞተው ደራሲ ጆርጅ በርናንድ ሿው!?! (ያሬድ ጥበቡ)

በርናርድ ሾው በላቲን ፊደል መሠረታዊ ችግሮች ላይ ያቀረበውን ትችት አንድ ምሁር እንዲህ አቅርቦታል ። በነፃ አእምሮ ተመልከቱት ።  ደራሲው ጆርጅ በርናንድ...