>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ታላቅነት (ጋሻው መርሻ)

መምህር፤ተመራማሪ፤ደራሲ፤ሀያሲ፤ፖለቲከኛ፤የሰብአዊ መብት ተሟጋች፤ጂኦግራፈር፤አምደኛ፤የሀገር ሽማግሌ እያሉ ህልቆ መሳፈርት ችሎታቸውን ከባህሩ...

የኢትዮ ቴሌኮም ንብረቶች "በጨረታ ሽያጭ" ስም ወደ ትግራይ እየተጓዙ ነው!?! (ሀይሌ ባንቴ)

 አዲስ አበባ እና የተለያዩ ቦታዎችን ለቀው የሚሄዱ የትግራይ ተወላጆች ቁጥር ጨመረ።  የወያኔ አገዛዝ ከእንግዲህ በኋላ የትግራይ ተወላጆችን...

ዶ/ር አብይ ከተመረጠ መፈንቅለ መንግስት ማየታችን ነው!!! (ጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም)

ሰሞኑን የህወሃት ድረገጾች ዶ/ር አብይን አስመልክቶ የሚያወጧቸውን ጽሁፎች ስመለከት አንድ ነገር ታዘብኩ። ጽሁፎቹን የሚጽፉዋቸው ወታደራዊ አዛዦች...

የኤሌክትሪክ ሃይል ኢ -ፍትሃዊነትና የአማራ ህዝብ (ሚኪ አማራ)

 አይደለም ለፋብሪካ መገንቢያ መብራት ለአማራ ክልል ሊሰጥ፡ ነዋሪዉ እንኳን ወፍጮ አስፈጭቶ ሊበላበት የሚችል መብራት ሊያገኝ አልቻለም፡፡  በተቃራኒዉ...

ህወሃት ሙስሊሙን ህዝብ መናቅ ያቁም!!! (ሲሳይ አጌና)

 ከትላንት ጀምሮ የህወሃት የፌስቡክ ተከፋዮች “የመጀመሪያው ሙስሊም ጠቅላይ ሚኒስቴር ሊሾም ነው!” የሚል ተራ ወሬ እያናፈሱ ነው። ይሄ እንግዲህ...

30 ደቂቃ በማዕከላዊ (ወሰንአየሁ መርሻ)

ትናንትና አመሻሽ አካባቢ ወዳጄ ጋዜጠኛ እና ደራሲ ሰለሞን ስዩም ስልክ ደወለልኝ እንዲህ አለኝ፡- “ነገ ምን ፕሮግራም አለህ? ፕሮግራም ከሌለህ ስዩም...

የአባይ ግድብ አራምባ እና ቆቦ  (በጌታቸው ሺፈራው)

የአባይ ግድብ  ተጠናቅቆ  አገልግሎት ይሰጣል ከተባለ ከሁለት አመት በኋላ   ግድቡ እንዴት እየተሰራ እንደሚገኝ  አዲስ ፕሮፖጋንዳ ተጀምሯል። እንደእኔ...

ስብሰባው እስኪያልቅ! (ደረጄ ደስታ)

እንደኛ እንደ ተራ ዜጎች፣ የተቃዋሚ መሪዎችም፣ አክቲቪስቶች፣ የሃይማኖትና የማህበራት መሪዎች በሙሉ ቁጭ ብለው ሰበር ጠቅላይ ሚኒስትር እየተጠባበቁ...