>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

” የማንም ቧንቧ ለመሆን ፍላጎት የለኝም”  ዶ/ር አብይ 

ኢሳት ዜና – አቶ አባይ የሃይላንድ ውሃቸውን እስከመወርወር  ያደረሷቸው የስራ አስፈጻሚ ስብሰባ የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ለሳምንት በተደገረው...

ሺዎች የሚተላልቁለትን ዙፋን "ለእኔ አይገባኝም" ያሉት ትሁቱና የጦሩ ገበሬ  ራስ ዳርጌ (ከታሪክ አምባ)

በወንደሰን ተክለማሪያም የአጼ ምኒልክ አጎት የሆኑት ራስ ዳርጌ ከሸዋው ንጉሥ ሳህለሥላሴ እና ከወ/ሮ ወራጌ በ1822 ዓ/ም በሸዋ አውራጃ ተወለዱ፡፡ የልጅነት...

በረከት ህወሃትን በኦህዲድ እያስፈራራ ከደመቀ ጀርባ ሆኖ አራት ኪሎ ለመግባት አድፍጧል!!! (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

– እውን ህወሃት ለበአዴን እጅ ይሰጣል?እኔ አላምንም። 1993 ለህወሃት ጥሩ ዓመት አልነበረም።በኤሪትራ elites እና በሻዓቢያ የትዕብት እብጠት አንጀታቸው...

የዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጲያ ላይ የፖሊስ ለውጥ አዝማሚያዎች (ሃዊ ዳራ)

በአለፉት 27 አመታት ዩ ኤስ አሜሪካ ዋነኛዋ የወያኔ አገዛዝ አጋር ነበረች። በአፍሪካ የአሜሪካ ረድኤት ተቀባይ ከሆኑ አምስት አበይት አገሮች ውስጥ አንዷ...

በትግራይ ህዝብ ስም እናመሰግናለን!!! (ወዲ ሻምበል)

እውነት ነው ህወሓት በትግራይ ህዝብ ስም የሚነግድ የጥቂት ማፍያዎች ድርጅት ነው፣ ህወሓት በትግራይ ህዝብ ስም በሌሎች ህዝቦች እና ቢሄሮች ብዙ ወንጀል...

".....አማራ የለም አላልሁም! የትም ቦታ አላልሁም!ያልሁት አማራ የሚባል ጎሣ የለም ነው...." ፕሮ መስፍን ወ/ማርያም

ብልግና ከደንቆሮነት ደንቆሮነት ከብልግና ይወለዳል፤ አነዚህ ሰሞኑን የሚንጫጩት ዱሮ አሳዳጊ የበደላቸው ሲባሉ የነበሩ ዛሬ ግን አሳዳጊያቸውን የበደሉ...

አንዱአለም አራጌና እስክንድር ነጋ ማዕከላዊ የሚገኘውን ታዬ ደንደአን አነጋገሩት! (ሃና ረጋሳ)

“anii nagaa isiin akkamii???” (በጣም ደህና ነኝ) ከቀኑ 8ሰአት ላይ ብርቱውን ሰው ታዬ ደንደአን ለመጠየቅ ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ደጃፍ ላይ ደርሰናል። ከበር መታወቂያ...

አበበ ካሴ በእስር ቤት ስለደረሰበት ግፍ ተናገረ (ጌታቸው ሽፈራው)

~ “በግብረሰዶም ወንጀል ከተፈረደባቸው እና ከአህምሮ እመምተኞች ጋር ከአንድ አመት በላይ አንድ ላይ አንድታሰር ተደርጌያለሁ” ~ በደረሰብኝ ኢ-ሰባዊ...