Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኢትዮጵያን እየገዛ ያለው ከፋሽስት ጥሊያን የከፋ ጨካኝ አውሬ አይደለምን? (አቻምየለህ ታምሩ)
የተከዘ ማዶ የሙሶሎኒ ርዝራዦች በኢትዮጵያ ምድር የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ያውለበለቡ ጀግኖችን ሲያስገድሉና ሊያንገላቱ ትናንትና በነ እስክንድር...

"እስረኛው ሰንደቅ" (ያሬድ ሹመቴ)
የቄሮን መሬት አንቀጥቅ የፈራው ሁሌም ተሸባሪው ህወሀት የነበቀለን መውጣት እግር ጠብቆ ፖለቲከኞች ጋዜጠኞች እና ብሎገሮችን አፋፍሶ ወደ ማጎሪያው...

አቶ አባይ ፀሀዬ ለድርጅታቸዉ ሕወሃት በሚስጥር ያስተላለፉት መልእክት አፈትልኮ ወቷል (አሰፋ ኢተፋ)
በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚፈፅሙት ግፍ በገሀዲ ከወትሮዉ በተለየ መዉጣቱ በወያኔ ዉስጥ ምን አዲስ ነገር ተፈጥሮ ይሆን? በአማራዉና በኦረሞዉ ...

የካድሬዋ የግል ማስታወሻ ካላበጣበጥንና ካልበጣጠስን እኛ ሁሌም ሰላም አይኖረንም!!! (ሰናይት መብራህቱ)
የምንደኛ ብሎገሮች ስብሰባ በሕወሓት ልዩ ዞን አደረጃጀት አዲስ አበባ 03/07/2010.
በጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን ላይ ሕወሓት አቅዋም ስልትና ስትራቴጂ
አቁዋም:-
1....

ዝርው ዓመፃ እና ከዋናው ጉዳይ የተናጠበ ጽሑፍና ንግግር (ከይኄይስ እውነቱ)
አገራችን ኢትዮጵያ በለየለት ቅጥረኛ የወታደራዊ እዝ ሥር ከሆነች ውላ አድራለች፡፡ የወያኔ አገዛዝ ሕገ ወጥ
በሆነ ዓዋጅ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ሽብር...

ህወሃት ጀግና ነዉ፤፤ የማይካድ ሃቅ፥ (አብዲ ፊጤ)
የትግራይ ሸለቆዎች ዉስጥ አይበገረዉን የደርግን ሰራዊት አርበድብዷል፥፥ በሺዎች የሚቆጠሩትን ወታደሮቹን ማርኳል አልያም ከአፈር ጨምሯል፥፥ ብልጠቱ...

ሱፍያን ካዝናውና እነ ለማ መገርሣ! (ደረጀ ደስታ)
በአቶ መለስ ዜናዊ ዘመን ብዙ ባለሥልጣናትን መበወዝ የተለመደ ነበር። ከደህንነትና መከላከያው በተጨማሪ ጨርሰው እማይነኩ ከነበሩት መካከል ሁለት ሰዎች...