Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የአማራ ጉዳይ መፍቻ ያጣ እንቆቅልሽ እየሆነ ነው!!! (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)
አማራ ነን እያሉ በስሜት የሚናጡት ሰዎች የሚጽፉትን ያነበበና አልፎ አልፎም አዳማጭ ሲያገኙ የሚናገሩትን የሰማ ከፕሮፌሰር ዓሥራት ጀምሮ የጎሣ ፖሊቲካ...

«አቶ ስዩም ተሾመና አቶ ታየ ደንደአ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይፈቱ» [አምነስቲ ኢንተርናሽናል]
DW-አሻም ሚዲያ
በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከተደነገገ በኋላ መንግስትን በመተቸታቸዉ በኮማንድ ፖስቱ የተያዙትና በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን...

ሀገሬ እንዲህም ያደርጋታል! በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ በተያዙ ሰዎች መካከል የተካሔደ ጉባኤ
( በአማን ነጸረ)
ቅድመ ታሪክ፡– እነሆ! በዚያ ወራት ፍቅር ጠፋ፡፡ ግምባር ለግምባር መፋጠጥ በዛ፡፡ ፓርቲ በፓርቲ ላይ ደረበ፡፡ ሰሰነ፡፡ Proxy –...

የህወሀት ጉጅሌዎች መፈንጫ የሆነው የብር ሸለቆ የእርሻ ልማት (ሚኪ አምሀራ)
– Economy
የብር ሸለቆ እርሻ ልማት በፍኖተሰላም አካባቢ የሚገኝ ሰፊ የእርሻ ልማት ነዉ፡፡ባጋጣሚ በዚህ እርሻ ልማት ምክንያት መሬቱን ተቀምቶ ፍኖተ...

"ለፍርድ መቅረብ ይገባው የነበር ስርአት ነው፣ ለፍርድ አቅራቢ ሆኖ የተገኘው!" (አበበ ቀስቶ - ከእስር መልስ)
በአለማየሁ አንበሴ
“–ብሔራዊ መግባባት በህገ መንግስቱ በተለይም በአንቀፅ 39 ጉዳይ፣ በሰንደቅ አላማ፣ በሀገር ዳር ድንበር፣ በፌደራል አወቃቀር...

ኢትዮጵያ ማለት ትግራይ እና አዲስ አበባ ብቻ አለመሆናቸው ሊነገራቸው ይገባል (ብርሃነ መስቀል አበበ)
“የኦሮሞ ህዝብ ወደ ትግራይና አዲስ አበባ የሚወስዱ የኢንተርኔትና የመብራት መስመሮችን ወደ ማቆም ሊሸጋገር እንደሚችል ሊታወቅ ይገባል። ህወሃት...

አንድን ቋንቋ በሁለት ፊደል (በሳባ እና በላቲን) ማስተማሩ ለማግባባት ወይስ ግራ ለማጋባት!?! (በላይነው አሻግሬ)
ምሁራን ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጻፉት የተባለውን ደብዳቤ በተለያዩ ገጸ-ድሮች ተደምሮ ተቀንሶ አየነው፡፡ በዚህ ላይ ተመርኩዘው አረጋዊው የቀድሞው ርዕሰ-ብሔር...

እንደ ቢዝነስ ኩባንያ ኢሕአዴግ በሚባል ቦርድ የምትተዳደር ብቸኛ «አገር» !?! (አቻምየለህ ታምሩ)
አንድ የቢዝነስ ኮርፖሬሽን የሚመራው በቦርድ ነው። ቦርድ በቀላል አገላለጽ ቡድን ማለት ነው። አገር ደግሞ የሚመራው በንጉስ፣ በጠቅላይ ሚንስትር ወይንም...