Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ኃይሌ ሆይ! ሜዳሊያ ብቻ ሳይሆን ዝምታም ወርቅ ነው። (ሳምሶን አስፋው)
ኃይሌ ገብረሥላሴን ባስበው ባስበው አልገባ አለኝ፦ ምን አጥቶ ነው ? ምን ፈልጎ ነው? ወይም ምን አልፈልጎ ነው?ከህዝብ ጋር የሚያጣለውን ነገር እየተናገረ...
የትግሬ ወያኔ ዕቅድ የአማራን ዘር አጥፍቶ መኖር ነው:: (አያሌው ፈንቴ)
ክፍል አንድ
የአማራው ዘመድ እራሱ አማራው ብቻ እንደሆነ ፣ይችን ፅሁፍ ብቻ ደጋግሞ በማንበብ ፍሬ ነገሩን በጥልቀት ከተረዳን፣ያላንዳች...
"ቲም ለማ"ቀስ በቀስ በወያኔ አዝጋሚ ሞት ተፈርዶበት እያጣጣረ ነው (ግርማ ካሳ)
የኢሕአዴግ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ነው የሚሉት። ግን ከስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውጭ ያሉ እንደ ስብሀት ነጋ፣ በረከት ስምኦንም ያሉ ከበስተጀርባ...
"የበይዎች አለመስማማት ለተበይ ይጠቅመዋል" እንዲሉ የነጻነት ሃይሉ አጋጣሚውን መጠቀም አለበት!!! (ሲሳይ አጌና)
የሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ መሪዎች እና ተከታዮቻቸው በአዲሱ የኦህዴድ አመራር እና መዋቅር ላይ የስም ማጥፋት እና የእስራት ዘመቻውን አጠናክረዋል።አቶ...
ትግሮች ሆይ! እባካቹህ ዝም በሉ - ያልጠገገው ቁስላችንን እየጓጎጣችሁ አታድሙን!?! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ የሚኖሩ የትግሬ ተወላጆች “የትግራይ ማኅበር በአሜሪካ!” በሚል የማኅበር ስም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያወጡትን አሳፋሪ...
ለማ ኦህዴድ ክልላቸውን እያስተዳደሩ አይደለም መፈንቅለ ድርጅት ተካሂዷል!!! (መሳይ መኮንን)
ጦርነት ታውጆበታል። አስቸኳይ ጊዜ ተደንግጎበታል። ባለስልጣናቱ መናገር አይችሉም። ከተናገሩ ይታሰራሉ። የታሰሩትን የሚከታተላቸው የለም። ዋናዎቹም...
“ትግልህ ትግሌ”፣ “ደምህ ደሜ” የተባባለዉ የአማራ እና የኦሮሞ ሕዝብ (ያሬድ ደግነቱ)
ODF : ለአንድ አማራ አስተባባሪ ግብረ ኃይል
በ«አንድ አማራ» ድርጅት መሥራች ስብሰባ ላይ እንድንገኝ ያደረጋችሁልን ጥሪ ደርሶናል። የዛሬዉ የኢትዮዽያ...
የትግራይ ህዝብ በአፋጣኝ የህዝብን ትግል ካልተቀላቀለ የማይጠፋ ሰደድ እሳት ይበለዋል!! (አሰፋ ኢ)
በ1979 ዓ/ም በመላዉ ኢትዮጵያ የተቀጣጠለዉ ህዝባዊ አመፅ ተጠናክሮ በመቀጠሉ በ1982 ዓ/ም የደርግ ስርዓት በመዳከሙ በ1983 ዓ/ም የደርግ ...
