Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"ከነ ክብሬ እንድሞት ፍቀዱልኝ?" (አርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም)
በፍቃዱ አባይ
ለተወዳጁ አርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም የህክምና ርዳታ ትብብር እንዲደረግ ተጠየቀ።
ዛሬ ረፋድ ላይ በአፍሮዳይት ሆቴል የአርቲስት ፍቃዱ...

ፀረ-ሰላም ኃይል ዘርማ ወይንም የጉራጌ ማህበረሰብ ሳይሆን የህወሃት መራሹ ስርዓት ነው!!! (ስዩም አርጋው)
የዘርማና የጉራጌ ማህበረሰብ እየጠየቀ ያለውን ትክክለኛ ጥያቄ ለመቀልበስ እንዲሁም ለማሰር፣ ለመደብደብና ለመግደል እንዲመቻቸው ለማስቻል ነፍሰ ገዳይ...

መሪው ተገኝቷል! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
በድሮ ጊዜ ነው በዚያን ዘመን ወቅቱ ይፈቅደው በነበረ የአሥተዳደር ሥርዓት ትመራ በነበረ አንዲት ሀገር የሀገሩንና የሕዝቡን ህልውና ደኅንነትና ጥቅም...

የኃይሌ ገ/ሥላሴ ችግሩ፣ በሀብት መክበሩ! (በፈቃዱ ዘ ኅይሉ)
ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ የዛሬ 8 ዓመት ገደማ፣ በመስከረም ወር 2003ቱ የኢሕአዴግ ጉባዔ ላይ ተገኝቶ ንግግር አድርጎ ነበር። እናም “እናንተ ፖለቲካውን...

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስም በሀገርና በሕዝብ ላይ የሚደርሰው በደል ይቁም! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በመላ ሀገሪቱ የተፈጠረው ፖለቲካዊ ችግር ስር እየሰደደ መሄዱ የማያሳስበው አንድ ዜጋ አይኖርም፡፡ ላለፉት 27 ዓመታት ሲከማቹ...

ታላቁ የጥበብ ሰው ሁለቱ ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጭ ሆኑ! የወገኖቹን ድጋፍ ጠይቋል፡፡
ሸገር ታይምስ መጽሄት
በሀገራችን ስማቸው ቀድሞ ከሚነሱ የመድረክ ፈርጦች አንዱ የሆነው ጋሽ ፍቃዱ ተክለማርያም ሁለቱም ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጭ በመሆናቸው...

እንጨት ለቃሚው ብአዴን! (ጌታቸው ሽፈራው)
~“የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ባይኖር የማይጨው ችቡድ ፋብሪካ ይዘጋ ነበር”
(የባህርዳር ወጣት ያጫወተኝ ነው)
እየውልህ! የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ...