Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የጭቆና ወጭ (ገረሱ ቱፋ)
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሶስት ሺህ ቦቴዎች በኮማንድ ፖስት የሚታጀቡ ከሆነ የሚያስከትለው ከፍተኛ የነዳጅ፣ የውሎ አብል እና የምግብ ውጭ ሌላ ጣጣ ሳያመጣ...

የኢትዮጵያ ሠራተኞች! ለፍፃሜው ትግል!! (ዶ/ር ታደሰ ብሩ)
ባለፉት ጥቂት አስርት ዓመታት የተጠናወተን የዘር ፓለቲካ የኢትዮጵያ ሕዝብን በሥራና ሙያ በኩል እንዳናገኘው እንቅፋት ፈጥሮብናል። አሁን ይህንን ...

ጀግናው አርበኛ ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ (ያየህ ይራድ)
ከአዲስ አበባ ጅማ በሚወስደው መንገድ 109 ኪ.ሜ. በምትገኘው በወሊሶ ከተማ በ1905 ዓ.ም. ከአባታቸው ከአቶ ዱኪ ጉልማና ከእናታቸው ከወ/ሮ ወርቄ ኤልሞ ተወለዱ።
...

ግልባጭ ይድረሰዉ፣ በሰፈረዉ ቁና ሊሰፈርበት ነዉ!!! (ሃራ አብዲ)
አንተ ኦሮሞ ነህ፤ ናዝሬት ተወልደሃል፣
አንተም አማራ ነህ፤ ጎንደር ተምረሃል፣
ዘራችሁ ቢጠየቅ ፤ መልስ አዘጋጅተናል፣
የአያቶቻችሁ ስም፤ በህግ ተቀይሮአል።
ቁዋንቁዋ...

ህወሀት ግብዝ ነው ሊመጣ ያለውን ነገር ቀድሞ የመገንዘብ አቅሙ ደካማ ነው (ሚኪ አማረ)
ህወሃት የቀድሞ አቋሙን ለመመለስ በሁለት ቡድን ላይ ተመስርቶ ላይ ታች እያለ ነዉ፡፡ የኢህአዴግ ቁንጮወቹን የሲቪል ፖለቲከኛዉ ቡድን ሰብስቦ የተዛነፈ...

በጀርመን ፍራንክፈት በተካሄደው በሚስጥር ትግሬዎች ስብሰባ ላይ አቶ ጌታቸው ረዳ የተናገሩት በጽሁፍና በድምጽ
የህወሃቱ ከፍትኛ ባለስልጣን ጌታቸው ረዳ ሰሞኑን በጀረመን ፍራንክፈት በተካሄደው በሚስጥር ትግሬዎች በተሰበሰቡበት ስብሰባ ላይ ከተናገራቸው ውስጥ፡-
–...

ህወሀት ቁርጥ ያለ አቋሟን አሳውቃለች "መካላከያውና ደህንነቱን በእኛ ሆኖ ቀሪውን ተመራጩ ጠ/ሚ ይምራው"
አባኮስትር በላይ
ያፈተለከ የስራ አስፈጻሚው ውሎ:-
በደረሰን አስተማማኝ የውስጥ መረጃ እንደሆነ የኢህ አዴግ ስራ አስፈጻሙሚ ውዝግብ እንደሚከተለው...

የፍቅርና የአክብሮት ምላሽ (አርቲስት መሰረት መብራቴ)
የጥበብ ስራን ከማየትና ከማድነቅ በላይ ለተጠባቢው ፍቅርና አክብሮትን የሚለግሰው ውድ ህዝብ አሁንም የጋሽ ፍቃዱን መታመም ከሰማበት ጊዜ ጀምሮ ያሳየው...