Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"እርቅ… ……ቅብጥርጥስ" (ጌታቸው ሺፈራው)
ገዥዎቹ ሲጨንቃቸው ሰሞን ከራሳቸው ሰፈር የማይርቁትን፣ ሕዝብ ሲበደል ዝም ብለው የከረሙትን “ሽማግሌ፣ የሀይማኖት አባት እያሉ ሲቀልዱ ኖረዋል!...

“መይሳው ካሳ” (እሸቱ ጥሩነህ)
ምስሉን የሳሉት ዕውቁ ሰዓሊ፣እሸቱ ጥሩነህ ናቸው፡፡ እንደ ስዩም ወልደ ምስክርነት በመጀመሪያ የተሳለውም ሞስኮ ላይ ነው፡፡ እሸቱ ጥሩነህ፣ሰባት...

የትግራይ የበላይነት አለ! የለም! ለእኛ የተሰጠን አጀንዳ! - ትግራይ የግል ኢትዮጵያ የጋራ! የነሱ አጀንዳ(መንግስቱ ሙሴ)
ሰሞኑን በየቦታው የህወሓቷ ጠባብ ቡድን መሪወች አይን ባወጣ የኢትዮጵያዊነት ጠብታ በሌለው የእኔ የሚሉትን ሕዝብ እየሰበሰቡ የተዘጋጁ እና የእንነሳሳ...

ሁሉም እየሆነ ያለው በአጋጣሚ አይደለም ብዙሀንን ገድሎ አንድን ዘር የማንሳት ፕሮጀክት ነው!!! (ሉሉ ከበደ)
በጦር መሳሪያ ብቻ አይደለም ህውሀት ኢትዮጵያዊውን ትውልድ እየገደለ ያለው።ያውሮፓ ቅኝ ገዢዎች ዛሬ ሳይሆን ጥንት የወረሩት ሀገር ህዝብ ጠንካራ የማንነት...

አፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ አያደርግም! ሕብረቱ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ አሳስቦኛል ብሏል!
ሙሉነህ ዮሃንስ
አፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ አያደርግም!
ሕብረቱ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ አሳስቦኛል ብሏል!
የአፍሪካ አንድነት የመሪዎች...

ሠዳም ሁሴን… !!! (አሰፋ ሃይሉ)
• ‹‹ሠዳም ሁሴን.. የሞት ፍርድን ከተቀበሉ.. 12ኛ ዓመቱ!!!›
– ‹‹ሠዳም ሁሴን.. ሃያ አምስት ዓመታትን ለሚጠጋ ጊዜ.. ኢራቃውያንን ሠጥ ለጥ አርገው.. በአረመኔያዊ...

ዝ---ም አልናቸው!! (ዘ ማርያም መ)
ያኔ ብሶት ወለደን አሉና ዛሬ ብሶት ሊሆኑብን ወደ ጫካ ከሸፈቱበት በሻቢያ መሪነት በአሜሪካ ደጋፊነት ሃገራችንን ወረሩ ፣ችጋራቸውን፣ ችግራቸውን...

"..ኣንተ ብኣዴን ....! ..." ኣዲሱ ስድብ (አምዶም ገ/ሥላሴ)
በመቐለ ከተማ ኣዲስ ስድብ ተፈጥራለች። እቺ ስድብ ለማንኛውም በህወሓት መሪዎች ላይ የብቃት ጥያቄ ያነሳ ሰው እየተሰጠች ያለች ቃል ናት።
በትግራይ...