>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"ከደበደቡኝ ሰዎች መሀል የአሁኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለሰ አለም አንዱ ናቸው" - ሰይፉ አለሙ ተሰማ 

“ጉራጌ ሌብነት እንጂ ፖለቲካን የት ያውቃል እየተባልኩ ምራቅ እየተተፋብኝ ነበር ስደበደብ ነው የከረምኩት “        “ከደበደቡኝ ሰዎች መሀል...

የወልዲያ ጉዞ አንድምታ:- እርማችንን ልናወጣ አልመጣንም! (ተመስገን ደሳለኝ እስክንደር ነጋ አንዷለም አራጌ)

ቴዎድሮስ አለማየሁ ሀዘናችሁ የብቻችሁ አይደለም፣ ህመማችሁን ብቻችሁን አትታመሙ፣ ድካማችሁንም ለብቻችሁ አትደክሙም፣ ይልቅስ የፈሰሰው እንባ እስኪደርቅ፣...

ብዛት ያለው የወያኔ ሰራዊት ተደመሰሰ! (ሙሉነህ ዬሀንስ)

♦የሞተውና ቁስለኛው ከሃምሳ በላይ ነው! ♦ብዛት ያለው ከብሬን እስከ ክላሽን መሳሪያ ተማርኳል! ሰሜን ጎንደር  ማክሰኞ መጋቢት 11 2010 በትናንትናው እለት...

ተዋዶ ተዋልዶ የሚኖረው የሀረርጌ አማራ እንዲህ ነው!! (ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)

እኔ “አማራ የለም” ከሚሉት ጋር አልስማማም፡፡ “አማራ” የሚባል የራሱን ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ ያለው ትልቅ ብሄር አለ፡፡ የአኗኗር ብሂሩ እንደአካባቢው...

ወያኔ/ኢሕአዴግ የገጠመውና ሊያስታርቀውም የማይችለው የርዕዮተዓለሙ ቀውስ!

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው አይይይ! በጣም ያሳዝናል! አላዋቂ ሳሚ ምን ይለቀልቃል አሉ! ያለ ዕውቀት ያለ የጠራ ግንዛቤ የሚሠራ ሥራ ሁሉ ስሕተት መሆኑና...

ይህ ትዝብት እንጂ ጥያቄ አይደለም! (በድሉ ዋቅጅራ-ፋክት መጽሄት)

ሚኒስትር ሲያረጅ አምባሳደር ይሆናል፡፡ ሀሳብ ቁፋሮ ነው፤ በ‹ለምን› ዶማ ዙሪያ ገባን በተጠየቅ መቆፈር ነው ሀሳብ! ምን፣ እንዴት፣ ለምን፣ በማን...

ቀጥዩ ጠ/ሚኒስቴርና አደገኛው የጓዳ ውስጥ ድርድር!?! (ቬሮኒካ  መላኩ)

     የኦሮሞ አክቲቪስቶች አራት ኪሎ ምኒልክ ቤተመንግስት ለመግባት እጅግ በጣም ሻፍደዋል።  ስጋ  እንደተመለከተ ጩልሌ መንበሩን ነጥቆ ለመሮጥ ቸኩለዋል።...

የዕውቁ አዝማሪ ሐሰን አማኑ ግጥሞች ስለ ዐጼ ቴዎድሮስ፤ (ውብሸት ሙላት)

ለዛሬ ደግሞ የመይሳውን ልጅ በሐሰን አማኑ ግጥሞች እናወድሳለን!!! ስለ ሐስን አማኑ አንስተን ከዚያ ወደ ዐጼ ቴዎድሮስ! ሐሰን አማኑ ወሎዬ ናቸው፡፡ ማየት...