>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"የሚታወቅ መረጃ ነው እየነገርኩት ያለሁት፤ አትናገርም የምትሉኝን አልቀበልም፤ የፈለጋችሁትን ልታደርጉ ትችላላችሁ!" እስክንድር ነጋ

በ እዩኤል ፍስሃ ብርቱው እስክንድር ነጋን በንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ አግኝቼው ነበር። አብረዋቸው ታስረው ስለሚገኙ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ...

ዶ/ር አብይን "ወምበሩ ይጎርብጥህ" የሚል ምርቃት መርቁልኝ (አያሌው መንበር)

((ተከታዩ ፅፍሁ የዶ/ር አብይ የስልጣንን ዘመን ከአማራ ህዝብ አንፃር በስሱ ለመዳሰስ ተሞክሯል።ሀሳቡ የግሌ እንጅ የአማራ ድርጅት ወይም ማህበር ወይም...

ይድረስ ለአዲሱ የኢህአዴግ ሊቀመንበር (ጠ/ሚ?) አብይ አህመድ! [በላይ ማናዬ (ጋዜጠኛ)]

በመጀመሪያ የድርጅትዎ ሊቀመንበር ሆነው በመመረጥዎ እንኳን ደስ አለዎት! በተጨማሪም በድርጅትዎ አሰራር መሰረት የሀገሪቱ መሪ እንደሚሆኑ ጥርጥር የለውም።...

ህወሃት ሃይለማሪያም የተባለ ፈረሷን ሸኝታ ሽፈራዉ የተባለ አጋሰሷን ልትጭንብን አቆብቁባ ነበር!!! (ስንትአየሁ ባይኔ)

አስተማማኝ የመረጃ ምንጮች በዘገቡት መሰረት አቶ ደመቀ መኮነን በሞተ ሰዓት ለሊቀመንበርነት እንዳማይወዳደር በማሳወቅ ለዶ/ር አብይ አህመድ መንገዱን...

እንኳን ደስ አለን! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ) 

እንኳን ደስ አለን፡፡ ቢያንስ በሁለት ምክንያት ደስ ሊለን ይገባል፡፡ ዶ.ር አብይ በመመረጣቸውና በተመረጡበት መንገድ ደስ ሊለን ይገባል፡፡  ዶ.ር አብይ...

መንግስታቸውን በሚያመልኩ ሰዎች ስንሰቃይ ኖረን ዛሬ አምላኪና አስመላኪ ሆነን እንዳንገኝ!?! (ደረጀ ደስታ)

እነ አይቶ አጣ ቤት ጎመን የተቀቀለ ቀን ሲጨበጨብ ያድራል ይባላል። አገሩንና ሰላሙን የተቀማ የመሰለው ሁሉ ሰሞኑን የተስፋ ጎመን አገኝቶ ሆያ ሆዬ ይዟል።...

ለማስታወስ! ህገ መንግስት አንቀጽ 74 የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥልጣንና ተግባር

 1. ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገሪቱ ርዕሰ መስተዳድር፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ነው፡፡ 2. ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚኒስትሮች...

ተስፋና ስጋት በጠቅላይ ሚኒስቴሩ ሹመት (ሳዲቅ አህመድ)

“ከቃለ-መሓላ በሗላ ተራምደው ወደ አራት ኪሎ ቤተ-መንግስት የሚገቡበት ቀይ ምንጣፍ በመላው አገሪቱ የፈሰሰው የሰማእታት ደም መሆኑ መዘንጋት የለበትም!” ልክ...