Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ 88ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ (ልኡል አምደጽዮን)
ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ ያረፉት ከዛሬ 88 ዓመታት በፊት (መጋቢት 24 ቀን 1922 ዓ.ም) ነበር፡፡
ዘውዲቱ ምኒልክ የተወለዱት ከታላቁ ንጉሰ ነገሥት...

ከቂልንጦ ጨለማ ቤት ያሉ ጀግኖች ለህዝብ አስተላልፉልን ያሉት መልእክት
ዛሬ ማለትም 23/07/10 ዓ/ም ቂሊንጦ ማጎሪያ ቤት ∠ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጠኝ
አስቻለው አንጋው ተገኝ የተባሉት የፖለቲካ ተከሳሾችን አገኘናቸው የሚገርም...

አብይ፤ በቃል የቆሰለ በቃል ይድናል? [መስፍን ነጋሽ - ዋዜማ ራዲዮ]
በድጋሚ ለማስታወስ፤ ኢትዮጵያን በተመለከተ ለአዲሱ ጠ/ሚ የምነግረው አዲስ ምኞትም ሆነ አዲስ ጥያቄ የለኝም።
ይህን ስንል ግን በአብይ አህመድ አሊ(3አ)...

ኢትዮጵያ ሆይ! መዳንሽም ቀርቧል?! አምላክ ሊጎበኝሽ ከበራፍሽ ቆሟል?! [አቤል ዋቤላ]
ዛሬ ክርስቶስ ወደ ኢየሩሳሌም መግባቱ የሚዘከርበት ዕለት ነው። ክርስትያኖች የክርስቶስ ወደ ኢየሩሳሌም መግባት ለሰው ልጅ ድኅነት ነው ብለን እናምናለን።
ኢትዮጵያውያንም...

ይታየኛል....!!!! [ሉሉ ከበደ]
ዶክተር አቢይ ይህን የሰው በላውን ስርአት መከላከያ ፖሊስና ደህንነት ፍርስርሱን አውጥተው፤ ፍጹም ኢትዮጵያዊ የሆነ ጦርሰራዊት፤ ፖሊስ ፤ ደህንነት...