Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ትልቅ አስብ! ትልቅ ታገኛለህ! - (ክፍል ሁለት) - [ኤርሚያስ ለገሰ]
1• ግብረ-መልስ
በሕዝብ እምቢተኝነት ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት የመጣው ዶክተር አቢይ አህመድ በመቶ ቀናት ሊፈፅማቸው ይገባል ያልኳቸውን የአደረጃጀትና...

ጀግኖቹ ተፈተዋል (ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ)
አንዷለም አራጌ፣ የግፍ እስራቸውን አስመልክቶ በእጅ ጽሑፍ የሰጠኝ ዘለግ ያለች ጽሑፍ ናት፤ ያንብቧት!] Via Elias Gebru Godana
——
ከስድስት ዓመት ተኩል...

የጠ/ም ዶ/ር አቢይ ታሪካዊ ንግግር ከፍተኛ መነቃቃትና ድጋፍ መፍጠሩ እየታየ ነው! (ወንድወሰን ተክሉ)
ዓይኖች ሁሉ ወደ ዶ/ር አቢይ ያያሉ
******
«እኛ ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ደግሞቢትዮጵያ እንሆናለን» የሚለው የጠ/ም ዶ/ር አቢይ አህመድ ንግግር ...

የወያኔን የጫካ ትግል «እነ ዶክተር ዓብይን ለማንገሥ የተከፈለ መስዕዋትነት» ሲባል ሰማሁ ልበል? (አቻምየለህ ታምሩ)
ወያኔዎችና አክራሪ የተከዘ ማዶ ብሔርተኞች ጦፈዋል። የማሕበረሰብ ሜዲያው ካድሬዎችማ ለቅሶ ተቀምጠው ሙሾ እያወረዱ ናቸው። በጦርነት የተጎዱ የሕወሓት...

ዶ/ር አብይ አህመድና እግዚአብሔር የወሰነለት ዘመን (የኪዳን ሰው)
ከፀሐይ በታች ለሚታቀድ፣ ለሚሰራና ለሚሆን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የወሰነለት ዘመንና ጊዜ አለው። ለመወለድ ጊዜ አለው፣ ለመሞትም እንዲሁ፤ ለመትከል...

እስረኞቹን ለፋሲካ! (ደረጄ ደስታ)
የአስቸኳይ አዋጁ መርማሪ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ታደሰ ሆርዶፋ በሳምንቱ መገባደጃ መግለጫ ሰጥተዋል። እንደ መግለጫው በ6ቱ የኮማንድ ፖስት ቀጠናዎች 1ሺ 107...

ብዙ ጊዜ ፋሽስት ህወሓትና የትግራይ ህዝብ የተለያዩ ናቸው ሲባል እንሰማለን፣ትክክል ነው ይለያያሉ!! (ጫን ያለው በዛብህ)
ምክንያቱም ፋሽስት ህወሓት ዘር አጥፊ ሌባ የትግራይ ህዝብ ደግሞ የሌባ ተቀባይ እና የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ተባባሪ ነው፣ፋሽስት ህወሓት ጨፍጫፊ የትግራይ...

አለም እየተለወጠ ነው!! ድርድር ዘመናዊው ደም አልባ የጦርነት መሳሪያ ነው!!! (አህመድ ያሲን)
የባድመን ጦርነት አንድ የአውሮጳ መጽሔት “የሁለት መላጣዎች የማበጠሪያ ጸብ” ሲል ነበር ያኔ የጦርነቱ ማግስት ላይ የሰየመው። በጦርነቱ ከሚያተርፉት...