Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የኢህአዴጉን ልጅ ማረክነው እንጅ አልማረከንም ወሰድነው እንጅ አልወሰደንም (ፋሲል የኔአለም)
እንደኛ ሆነ እንጅ እንደሱ አልሆንም።
አንዳንድ ወገኖች “አብይ አህመድ አሁንም የኢህአዴግ አባል ነው፣ ዝም ብላችሁ አታሞጋግሱት” ይላሉ። ልክም ናቸው...

የጣቢያ እስረኞች ማታ ማታ… ("የዱርዬው ባሕል") [በፍቃዱ ዘ ሀይሉ]
ለኢትዮጵያ ክርስትያኖች ዛሬ “የቅዳሜ ስኡር” ነው። የፋሲካ ዋዜማ። የሚያሳዝን እና የሚያስቆጭ ወሬ አላወራላችሁም። ስለእስር ቆይታችን የጻፍኩትን...

ማዕከላዊን ሳስብ፤ "ቤቱን ብቻ ሳይሆን የጨለማውን ገዳዮች ነው ማንሳት..." (አየሩሳሌም ተስፋው)
ስንያዝ በእጃችን ምንም መቀየሪያ ልብስም ሆነ ገንዘብ አልነበረም። ምርመራ እስክንጨርስም ቤተሰብ እንዳያውቅ በጥንቃቄ ነበር ፍ/ቤት አድርሰው እሚመልሱን።...

በስቅለት ዕለት ስለኢትዮጵያ የገብርዬ መሰዋት! (ውብሸት ሙላት)
ፊታውራሪ ገብርዬ የጋይንት ሰው ናቸው፡፡ ሙሉ ስማቸው ገብረሕይወት ጎሹ ነው፡፡ የዐጼ ቴዎድሮስ የጦር አዛዥ፣ እጅግ የተደነቁ ስመ-ጥር የጀግኖች ጀግና...

የሚጠበቅና እየሆነ ያለው ... (ከኤርሚያስ ለገሰ)
1 “ ክላስተሪንግ በጓሮ በር!”
ከውስጥ የሚወጡ መረጃዎች እየሰማን ያለነው ነገር በጣም አስደንጋጭ ነው። አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ከጨዋታ ውጪ የሚያወጣ...

‘የወንጁካን’ ነገር እስኪ እንነጋገር* (ዘላለም ክብረት)
ዲቫና፣ ጨንገሬ፣ አዋሳ፣ ኦሮሚቲ፣ ፈላው፣ ጋጋ፣ ዴታ፣ መለኛው፣ ያኪኒ፣ ጨሰ፣ ቤባ፣ ዚጊ፣ ጆጅየ … ቅፅል ስም የሌለው እስረኛ ማግኝት ከባድ ነው፡፡...

ከጠሚ ምርጫ ማን ምን አተረፈ ማንስ ተዘረረ (ሚኪ አምሓራ)
Winners (አሸናፊወች)
1. የአማራ ህዝብ
የአማራ ህዝብ ስልጣን ይገባኛል እኔ ጠቃላይ ሚኒስቴር ካልሆንኩ ሞቼ እገኛለዉ አላለም፡፡ ፍትሃዊ የሆነ የፖለቲካ፤ማህበራዊና...