Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የደቡብ የአንድነትና የአብሮነት ረቂቅ ሸማ ድርና ማግ ሆኖ የተወዳጀበት የታላቋ የኢትዮጵያ ነጸብራቅ ትንሿ ኢትዮጵያ ናት! - ዶ/ር አብይ በሀዋሳ..
ዶ/ር አብይ በሀዋሳ ያደረጉት ሙሉ ንግግር
—————–
የተከበራችሁ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች
የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች
የሀዋሳ...

እኛ የጣልነውን ፣ የናቅነውን ግእዝ ምእራባውያኑ እስከ ሁለተኛ ድግሪ ይመረቁበታል! (ሔቨን ዮሐንስ)
– ጀርመኖች ግዕዝ የእነሱ ቋንቋ እስኪመስላቸው ድረስ ያውቁታል
– በካናዳ ቶሮንቶ ዮኒቨርስቲም ግዕዝ ቋንቋ ማስተማር ጀምሯል
ኢትዮጵያውያን...

እመዋና እማሙ - የሁሉት ብሄር ሰዎች (ፋሲል የኔአለም)
የእኛ ቤት በእነ እመዋና እማሙ ቤቶች መካከል ይገኛል። እመዋ የአክሱም ሰው ናት። እመዋ የምንላት እንደ እናት ስለምናያት ነው እንጅ እውነተኛ ስሟ ሌላ...

ጠ/ሚ ዓቢይን የወራት ዕድሜ ተሰጥቶት ይታይ የምንለው በወያኔ ትግሬ ላይ ያለን አቋም ስለተቀየረ አይደለም (ከይኄይስ እውነቱ)
ጠ/ሚ ዓቢይን የወራት ዕድሜ ተሰጥቶት ይታይ የምንለው
በወያኔ ትግሬ ላይ ያለን አቋም ስለተቀየረ አይደለም
ከይኄይስ እውነቱ
አለመታደል ሆኖ ላለፉት 27...

የዶ/ር አብይ ንግግር ለምን ተወደደ? (አለማየሁ አምበሴ)
– “ስለ ኢትዮጵያና ስለ ወላጅ እናታቸው ሲናገሩ አንብቻለሁ”
አባ ገዳ በየነ ሰንበቶ (የኦሮሞ አባገዳዎች ም/ቤት ሰብሳቢ)
– “ዶ/ር...

“ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ ጎርባቾቭ እንዲሆኑ እንፈልጋለን” እስክንድር ነጋ ከአዲስ አድማስ ጋር ያደረገው ቆይታ
• ህዝቡ ወደ ጎዳና የወጣው ነፃነትን ፍለጋ እንጂ ኢህአዴግን ለማደስ አይደለም
• የሰብአዊ መብት ጥሰት የሚፈጸመው በፖሊሶች ሳይሆን በሥርአቱ...

አፋን ኦሮሞ በግእዝ - ከተከበሩ አንጋፋ ኦሮሞ ጀነራሎች (ግርማ ካሳ)
ጀነራል ካሳዬ ጨመዳና ጀኔራል ዋሲሁን ንጋቱ ፣ ኢትዮጵያ የሚወዱ፣ ለኢትዮጵያ መስዋትነትን የከፈሉ፣ አሁንም በጦር ሜዳ ባይሆን ለኢትዮጵያ ብልጽግናል...

ስለወቅታዊ የፖለቲካ ሃይሎች አጀንዳ አጭር መልዕክት (ዮናታን ተስፋዬ)
በኢትዮጵያ ስንት ፓርቲ ያስፈልገናል?
ግርማ ሰይፉ
በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ፓርቲ እና ሲቪል ማህበራት ሚና ተደበላልቀው ይገኛሉ፡፡ በዚህም ምክንያት...