Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? በምን ይገለጻል? (በአለማየሁ አንበሴ)
“የኛን ስልጣኔ ሊያሳይ የሚችለውን
ኢትዮጵያን እንስራ”
ዲ/ን ዳንኤል ክብረት (ጸሃፊና ተመራማሪ)
ለኔ ኢትዮጵያዊነት ማለት በተለያየ ጊዜ ድንበሯ ከፍም...

አዲሱን የኢትዮጵያ ብሄርተኝነት እናንተው አምጣችሁ ውለዱ (ያሬድ ጥበቡ)
የእሬቻ በአል በሰላም ተፈፅሞ ታዳሚዎች ወደየቀዬአቸው በሰላም መመለሳቸውን የዜና ማእከላት ዘግበዋል ። ከዚህ ጥቂት ቀደም ብሎም የኦሮሞ ብሄርተኝነት...

ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ፖሊ ቴክኒክ ካምፓስ ተማሪዎች ያለ አግባብ እየተባረሩ መሆኑ ታወቀ
የባህር ዳር ዩንቨርስቲ ፖሊ ቶክኒክ ካምፓስ የአራተኛ አመት የኢንጅነሪንግ ተማሪዎች መብታቸውን በመጠየቃቸው ምክንያት 1500 ከዩኒቨርሲቲው ግቢ እንዲባረሩ...

የብሔር ትርጉም፤ ያረጀው የሌሊን-ስታሊን እና አዲሱ አረዳድ፤ (ውብሸት ሙላት)
የዐምሐራ ብሔርነት በእነዚህ መለኪያዎች
ክፍል አንድ
በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት (በሌኒን እና በስታሊንም) መሠረት “ብሔር፣ ብሔረሰብ ወይንም ሕዝብ”...

አማርኛ ቋንቋ እንዴት ተወለደ? እንዴትስ አደገ? (ጥበቡ በለጠ)
ይህን ፅሁፍ እንዳዘጋጅ የገፋፋኝ አንድ ጉዳይ አለ። ሰሞኑን አንድ ወጣት ኢትዮጵያዊን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ባለው የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር...

''እምዬ'' የሚለውን ስም በተግባር የኖሩ ንጉሥ (ጳውሎስ ኞኞ)
…..የእንጦጦ ማርያም ቤተክርስቲያን በምትሰራበት ወቅት ሰው በመግደል የተከሰሰ አንድ ወንጀለኛ በምኒልክ ችሎት ፊት ቀረበ፡፡ ተከሳሹም ወንጀሉን...

ኢሕአዴግን ጨምሮ፣የፖለቲካ ፓርቲ አለን? (ውብሸት ሙላት)
የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለፖለቲካዊ መብቶች፤
የምርጫ ሥርዓቱ ለመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ፀርነቱ፤
ኢሕአዴግን ጨምሮ፣የፖለቲካ ፓርቲ አለን?
ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ...