>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"የተናጥሉ ጩኸት ይሰባሰብ፤ ያን ጊዜ የህወሓት ቅጥር ይፈርሳል"(ሃብታሙ አያሌው)

የህወሓት አለቃ መለስ ዜናዊን መልዓከ-ሞት ከቅዱሷ ምድር እስከ ወዲያኛው ቢያስወግደውም፤ የደገሰልን የ “ኢንተር ሃሞይ” እልቂት የዘር ማጥራት...

ለህወሐት ለሸጡን ባንዳዎች ተመጣጣኝ መልስ ያስፈልጋል (ያሬድ ከፍያለው)

  ላለፉት 26 አመታት በብአዴን፣ ኦህዴድ እና ሌሎች አሻንጉሊት ድርጅቶች ስር  ተጠልለው   የህወሐትን ተልእኮ ሲያስፈጽሙ የቆዩት ብዙዎቹ አመራሮች...

አጥብቦ ማስብ እንጅ አካል መጎዳት ከስኬት አያግድም (ነቢዩ ሲራክ)

* የእኛዋ እህት እመቤት ወደ አለም መድረክ ከፍ ስትል * የማለዳ ወግ…ትንታጓ የትነበርሽ ንጉሴ ፤ በሔለን አደም ኬለን መንገድ ! * ተጽዕኖ ፈጣሪነዋ...

ሰብዓዊነት ሲጠፋ የዜጎች መከራ “ቁጥር” ይሆናል! (ስዩም ተሾመ)

በሶማሊና ኦሮሚያ አዋሳኝ አከባቢዎች በተከሰተው ግጭት ከተፈናቀሉት ውስጥ የወሊሶ አከባቢ ተወላጅ የሆኑት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የወሊሶ ካምፓስ ውስጥ...

የአለም ባንክ እውነትና ኩሸት (ኤርሚያስ ለገሰ)

ሰሞኑን ይፋ የተደረገው የአለም ባንክ ሪፓርት ብዙ የሚነግረን ቁምነገሮች አሉ። በአንድ በኩል የሕውሐት አገዛዝ የገባበትን ማጥ ያሳየናል ። ይህም አገዛዙ...

ንግስት ዕሌኒ ማን ናት? (መምር ምህረተአብ)

  መግቢያ የመስቀል በዓል በሀገራችን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ መከበር ከጀመረ ከ1600 ዓመት በላይ ሆኖታል፡፡ ቃሉ ነጠላና ጥምር ሲሆን የተለያዩ...

ማየት ማመን ነው (ሙላት በላይ)

ህወሀት በረሀ የገባው አማራን ለማጥፋትና የቅዠቷን ታላቋን ትግራይን ለመመስረት  ከንቱ ህልም ይዞ ነው፡፡ ይህን የቅዠት ህልሙን እውን ለማድረግና ዓላማውን...

መስቀል በጉራጌ ~ ቤተንዳ ጉራጌ! (ጌጡ ተመስገን)

ኢትዮጵያ:- መስቀል በጉራጌ ሲታሰብ ከመስከረም 13 እስከ መስከረም 24 ያሉ ቀናቶች ትርጉም አላቸው፡፡ መስከረም 13  ወሬት ያህና ወይም እንቅልፍ ነሺ ቀን...