Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኢትዮጲያ: በግራ መጋባት ወደ እርስ-በእርስ ግጭት! (ስዩም ተሾመ)
አሁን ባለው የኢትዮጲያ ፖለቲካዊ ሁኔታ ላይ ከፍተኛ ግራ-መጋባት ይታየኛል። ግራ መጋባቱ በዋናነት “ሀገሪቱ ወደየት እያመራች ነው?” በሚለው ጥያቄ ላይ...

· መንግስትን፤ “ኢትዮጵያዊነታችንን” መልስልን...ብለን ብንከሰውስ?
“ኢትዮጵያ”-የታለች?
· “የቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ”?– “የዶ/ር ነጋሶ ኢትዮጵያ”?—”የደርግ ኢትዮጵያ”???
· መንግስትን፤ “ኢትዮጵያዊነታችንን”...

ኢትዮጵያዬ! (ዘ-ሕሊና)
እንጀራ አ’ርጎ ሠርቶሽ
መጠቅለል የሚያውቁ እየቆራረሱሽ
ጠቅልለው ጠቅልለው ጠቅልለው ጎረሱሽ።
እናት ዓለም!
ቆጮ አድርጎ ሠርቶሽ
መክተፍን የሚያውቁ...

የቀይ ኮከብ ዘመቻ (ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)
የኤርትራ አማጺያንን ለማጥፋት ከተደረጉ ዘመቻዎች መካከል ብዙ የተባለለት ነው- የቀይ ኮከብ ዘመቻ፡፡ ታዋቂ የጦር ጠበብት እየደጋገሙ አውስተውታል፡፡...

የተፈናቃዮች ቁጥር አሁንም እየጨመረ ነው ወደ መቶ ሺህ ደርሷል (ቢቢኤን)
በሰሞነኛው የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል ግጭት የተፈናቃዮች ቁጥር አሁንም እየጨረመ መሆኑ ታወቀ፡፡ መረጃዎች እንደጠቆሙት፣ የተፈናቃይ ሰው ቁጥር ወደ...

“ኬንያ፤ ኢትዮጵያውያን የፖለቲካ ስደተኞችን አሳልፋ እየሰጠች ነው” (ሂዩማን ራይትስዎች)
የፀጥታ ኃይሎች ከኃይል እርምጃ እንዲቆጠቡ ተጠየቀ
“ኬንያ፤ ኢትዮጵያውያን የፖለቲካ ስደተኞችን አሳልፋ እየሰጠች ነው” – (ሂዩማን ራይትስዎች)
በ...

ደመራ (መምህር ምህረተ አብ)
ደመራ;- ደመረ ከሚለው መነሻ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም መሰብሰብ ማከማቸት እንደማለት ነው፡፡ ከዚህ ተነስተን ደመራ ማለት የመሰብሰብ ወይም የመደመር...