>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

እየላሱ መሞት (ዳንኤል ክብረት)

አንድ ሰው ድንገት አውሬ ይመጣበታል፡፡ የአውሬው ጩኸትና ድንፋታ እግሬ አውጭኝ ብሎ እንዲሸሽ ያደርገዋል፡፡ ከአውሬው ሸሸሁ ብሎ ሲሮጥ ጥልቅ...

የግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ አመጣጥ፤ (በውብሸት ሙላት)

ግሼን ደብረ ከርቤ እንዴት እና መቼ እንደደረሰ፤ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመን የማይሽረው ሚና፤  የዚህ ጽሑፍ ምንጭ ‘’መጽሐፈ ጤፉት’’ ስለሆነች በቅድሚያ...

ከድንቅ ከፍታ ወደ ጥልቅ ዝምታ (ቢቢኤን ሬድዮ)

  ለዘመናት በዉስጥ የታፈዉ ብሶት ታምቆ ቆይቷል።ይህ ብሶት እሳተ ጎመራ ሆኖ ይፈነዳል የሚል ስጋት ሐይሎ ነበር። ይህንን እሳተ ጎመራ ለማስተንፈስ...

“ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች - አፍሪካ ማበር አለባት!”

ቅዱስ መሃሉ “ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች – አፍሪካ ማበር አለባት!”  ክዋሜ ንክሩማህ ግንቦት ወር 1963ዓ/ም አዲስ አበባ በኢትዮጵያ...

የአፋቤት ጦርነት (ጸሓፊ፡አፈንዲ ሙተቂ)

መጋቢት 17/1988 (መጋቢት 9/ 1980)-እኩለ ሌሊት፡፡ በዚያች ደረቅ ሌሊት ሕዝባዊ ግንባር ሐርነት ኤርትራ (ሻዕቢያ) ሳይጠበቅ የናደውን እዝ ወረረ፡፡ የህዝባዊት...

“የቴዎድሮስ ራዕይ” ትያትር - በኔ እይታ (ክንፉ አሰፋ)

  በታሪከኛዋ አምስተርዳም ከተማ በሚገኝ አንድ የሲኒማ ማዕከል ውስጥ የሃበሻ ዘር ታጭቋል። ቲያትር ቤቱ ጢም ያለው ቲያትሩ ከመጀመሩ ከሰዓታት በፊት...

የሮሄንጂያዎች ሰቆቃ እና የአን ሳን ሱቺ ነገር - እልቂት በዘመነ ስልጣኔ (ኤፍሬም እንዳለ)

“ከውሀው አጠገብ ነበርኩ፡፡ በአስራዎቹ ዕድሜ ያሉትና ለአቅመ አዳም የደረሱትን በጠብመንጃ እየተኮሱ ገደሏቸው፡፡ ህጻናትና አራሶች ግን ውሀ ውስጥ...

ኢህአዴግ እና አልቃይዳ መካከል ያለው ልዩነት “በአጥፍቶ መጥፋት” እና “በአዋጅ ማሸበር” ነው! (ስዩም ተሾመ)

ባለፈው በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ በሚገኘው ¨The Brookings Institution” በዴሞክራሲ ዙሪያ በተካሄደው ስብሰባ ላይ ተሳትፌ ነበር። በዚህ ስብሰባ ላይ ንግግር...