>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጉልቻውን ትተን ድስቱን እንቀይር! (ዘውድአለም ታደሰ)

እኔ የሙስናም ሆነ ማንኛውም ኢ ፍትሃዊ የሆነ ተግባር ምንጩ ማህበረሰቡ ነው ባይ ነኝ። ዛሬ ዙፋን ላይ ያሉት ባለስልጣኖች ሌባ ሆነው ከሆነ ሌባ አድርጎ...

ራዕይ ኢትዮጵያ 2020 (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)

  ከተለያየ የትምህርትና የሥራ መስክ የመጡ ቢሆንም ከዚህ በፊት የተናገሩት ሁሉ በአንድ ነገር ላይ ይስማማሉ፡- አሁን በተያዘው መንገድ መቀጠል አንችልም፤...

የትግራይ አለም አቀፍ ድንበር እየተሰመረ ነው! (ሙሉነህ ዮሃንስ)

ወልቃይት የጎንደር መሆኑን አፄ ዮሃንስ መሰከሩ እውነቱ ወጣ ብላቹህ እነደ ክስተት የምትቆጥሩ ሰወች ወያኔ በሃይል መውሰዱን መች ክዶ ያውቃል! ጉዳዩ እንዴት...

በገለምሶ ተቃውሞ ተነሳ?...ይህ ነገር ድራማ ነው የሚመስለኝ (አፈንዲ ሙተቂ)

ይሄ የማይመስል ነገር ነው። በ2008/2009 ኦሮሚያ በሙሉ በተቃውሞ ስትናወጥ ገለምሶ ለብቻዋ ፀጥ ብላ ታዳምጥ ነበር። የፀጥታዋ ምክንያት ወኔ ማጣት አይደለም።...

የመስቀል ስር ዳንሰኞች (በአዲ የንጉስ ክርስቶስ)

ምስጋና ለማሕበር ጮምዓ መቐለ ይድረስና ከአለማችን በርዝማኔ ስምንተኛ፣ ከአፍሪካ ደግሞ አንደኛ የሆነ መስቀል በመቐለ ከተማ በጮምዓ ተራራ ተተክሎልናል።ይህ...

ስሳብ እሔዳለሁ ቢሰበርም እግሬ አለብኝ ቀጠሮ ከትውልድ አገሬ

(ገጣሚና ሰዓሊ ገብረ ከርስቶስ ደስታ – በፍቅር ለይኩን) ገጣሚና ሠዓሊ ገብረ ክርስቶስ ደስታ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሥነ ጥበብ ታሪክ ውስጥ ስሙ ጎልቶ...

‘አጃኢብ’ ያሰኘው የአዜብ መስፍን ወሬ (ክንፉ አሰፋ)

“አከ’ሲ” አለ ያገሬ ሰው፣   ከሰሞኑ ‘አጃኢብ’ ያሰኘውን የአዜብ መስፍን ወሬ ሲሰማ። አዜብ ልምድ ያላት ውሸታም እንጂ  ልምድ ያላት ኮሜዲ አትመስልም...

ሰንደባ ኢየሱስ - ያልተጠናው የጥንት ሥልጣኔ (ዳንኤል ክብረት)

 የምትባል አነስተኛ ከተማ ታገኛላችሁ፡፡ የከተማዋና የወንዟ ስም አንድ ነው፡፡ አርኖ ላይ ወርዳችሁ ወደ ቀኝ ለአንድ ሰዓት ተኩል ያህል በእግራችሁ...