>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኢሃዴግ ደንበኛ የማፍያ ድርጅት መሆኑን የምታውቁት ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ዓረፍተ ነገር ስትሰሙት ነው (ዮናስ ሃጎስ)

«ድርጅቴ የሚለቀኝ ከሆነ ከጉሊትም ተነስቼ ሐብት ማፍራት እችላለሁ…» *** በዓለም ላይ ካሉ የድርጅት ዓይነቶች ከገባህበት በኋላ ለመውጣት ፈቃድ የምትጠይቅበት...

አፄ ዮሐንስ የትግሬ ግዛት እስከ መረብ መሆኑንና ወልቃይት ትግሬ አለመሆኑን ያሰፈሩበት ደብዳቤ (አባ ኮስትር በላይ)

ከእንግሊዝ ቤተ መዛግብት የወጣ ሰነድ እንደሚያረጋግጠው ወልቃይት የአማራናአማራ ብቻ ነው፡፡  በአፄ ዮሐንስ እ.ኤ.አ በነሐሴ 1872 ለእንግሊዙ አቻቸው...

ባርነትንም ባቅሙ መልክ አለው (መስቀሉ አየለ)

በትግሬ አገር አንድ ተረት አለ አሉ። ስለ አካባቢው ህብረተሰብ ስነልቦና የሚናገር ይመስለኛል። ሰዎቹ አህያቸው ታመመባቸውና አዋቂ ፍለጋ ወደ ጎንደር...

የመስቀሉ ስር ቁማርተኛው ህወሀት (ቬሮኒካ መላኩ)

ሜቴክ ከምስረታው ጀምሮ እስካሁን ድረስ ከሰራቸው የተሳካ ፕሮጀክቶች ብቸኛው አድግራት ተራራ ላይ በአለፈው አመት የተከለው አርቲፊሻል የብረት መስቀል...

ላሊበላ:- የቀድሞዎቹ ዘመን አይሽሬ የጥበብ ውጤት

ላሊበላን ለማታውቁ እየሩሳሌም በእስልምና እምነት ተከታዮች በተከበበችበት ጊዜ የኢትዮጵያው ንጉስ ላሊበላ ላሊበላን አዲሷ እየሩሳሌምን ከውቅር ድንጋይ...

የመለስ እርኩስ መንፈስ (ኃይሉ ማሞ)

አቶ መለስ ዜናዊ የሞተበት 5ኛ ዓመትን አስመልክቶ ደጋፊዎቹ ውርሱን እንዘክራለን በሚል ባገኙት መገናኛ መንገድ ሁሉ ቅዱስነቱን ሲሰብኩ እየታዘብን ከርመናል። ይህን...

‹‹በአባቶቻቸው የማይኮሩና ለልጆቻቸው የማይጨነቁ በቅሎዎች ብቻ ናቸው፡፡››

(ወዲ ሻምበል ዘ-ብሔረ ኢትዬጵያ) በዚያድባሬ ወረራ የተነሳ ተነስ ታጠቅ ዝመት ተዋጋ እናሸንፋለን በማለት ነበር የቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ...

ንቦቹ ተናደፉ (ዮናስ ሃጎስ-ኬኒያ ናይሮቢ)

የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚያሰማው ዝርዝር ውሳኔዎችን የማንበብ ሂደት ከጠዋቱ አራት ሰዓት የጀመረ እስካሁን ድረስ እየተካሄደ ይገኛል። ፍርድ...