Archive: Amharic Subscribe to Amharic

''...የህወሃት አገዛዝ ዕድሜ በማሳጠር የነጻነት ቀን ለማፋጠን የሚያስችል ውሳኔ ከዚህ ጉባኤ ይጠበቃል!''
[ከህዝባችን ጎን ቆመን ለመፋለምና የህወሃት አገዛዝ ዕድሜ በማሳጠር የነጻነት ቀን ለማፋጠን የሚያስችል ውሳኔ ከዚህ ጉባኤ ይጠበቃል]
አርበኛ ታጋይ...

የዝምታየን ግድብ አስጣሰኝ (ታምራት ታረቀኝ)
ከተደጋጋሚ እስር በኋላ በቅረቡ ከተፈታው ወዳጄ ዳንኤል ሽበሺ ጋር ባለፈው ሳምንት በስልክ ተገናኘን፡፡ግንኑነታችን አንድም ከረዠም አመት በኋላ ሁለትም...

ይሄ ግፍ ቁጭት፣ መጠቃትና ከጀርባ መወጋት አርግዞ ምን እንደሚወልድ መገመት አያስቸግርም (ቬሮኒካ መላኩ)
የጭቁኖች የበደል እንጉርጎራዊ ዜማ የትም ምንጊዜም ይዘመር እንጅ ቅላፄውና ምቱ ሜሎድውና ሪትሙ ተመሳሳይ ነው። ለዚህም ነው በሌላው በሐውርት ላይ በሚገኙት...

በጎንደር ላይ ያነጣጠረው የህዋታዊያኑ ሴራና ጥቃት....[በወንድወሰን ተክሉ]
በጎንደር ላይ ያነጣጠረው የህዋታዊያኑ ሴራና ጥቃት የኢትዮጵያን ህልውናን አፍርሶ የ”ታላቂቱ “ትግራይ ቅዠት መተግበሪያ እምብርት ነው።
` ****
ዓይኖቹ...

ዘመን መለወጫ ምንድነው? እንቁጣጣሽ?... (ማህበረ ቅዱሳን)
• ዘመን መለወጫ ምንድነው.?
• እንቁጣጣሽ ምንድነው..?
• አዲስ አመት ለምን ቅዱስ ዮሐንስ ይባላል…? •
ማህበረ ቅዱሳን
ኢትዮጵያ የወራት ሁሉ መጀመሪያ...

የኢትዮጵያ መፃዒ እድል (ደርብ ተፈራ)
ቆስቁሰው ቆስቁሰው ያቃጠሉት ክምር፤
ብቻውን አይነድም ቆስቋሹን ሳይጨምር፡፡
የኢትዮጵያ መፃዒ እድል ግን እንደ ዜጋ እጅጉን ያሳስበኛል፡፡ የብሄር...

ኢትዮጵያዊነት ከመታፈሪያነት እስከ ማስፈራሪያነት (መሃመድ እንድሪስ)
ይህን ፅሁፍ እያዘጋጀሁ ሳለ አንድ ወዳጄ ከወደ አውስትራሊያ የመልካም በዓል ምኞቱን ሊገልፅልኝ ደወለ፡፡ የነገሮች መገጣጠም በጣም ገርሞኝ ይኸው ወዳጄ...

በርማ (ዮናስ ሃጎስ)
የሐገሪቷ መጠርያ ስም Republic of the Union of Myanmar ሲሆን በብዛት የምትታወቀው በርማ በሚለው መጠርያዋ ነው። ባንግላዴሽ፣ ላኦስ፣ ታይዋንና ቻይና ያዋስኗታል።...