Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ለኢትዮጵያውያን ግርምትና ትዕንግርት የፈጠሩት 3ቱ ንስሮች (ጌጡ ተመስገን)
የመጀመሪያው አውሮፕላን በ1921 ዓ.ም. አዲስ አበባ መድረስ ለኢትዮጵያውን ከውጭው ዓለም ጋር ለመገናኘት አዲስ ምዕራፍ የተከፈተበት ቀን መሆኑ አስደስቷቸዋል፡፡
ለፈረንሳዮቹ...

የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የሚጀምረው ስንት ሰዓት ላይ ነው? (ዳንኤል ክብረት)
ዓርብ ለቅዳሜ ምሽት፣ጳጉሜን አምስት 2002 ዓ/ም ማታ በኢትየጵያ ቴሌቭዥን ይተላለፍ የነበረውን የአዲስ ዓመት ዋዜማ እያየሁነበር፡፡ከአሜሪካ የገባሁት...

የህወሓት ተንኮሎች እና 2010 (በዶ/ር ታደሰ ብሩ)
በአሁኑ ሰዓት ህወሓት እየሠራቸው ያሉት ሶስት ከፍተኛ አገራዊ አሻጥሮች (የተንኮል ሥራዎች) 2010ን የመናጥ ዓመት ያደርጉታል ብዬ አስባለሁ።
የሚከተሉት...

ይድረስ ለኢንጂነር ይልቃል ጌትነት
(Mohammed A. Endris እንደጻፈው)
‘በበፍቃዱ የኢትዮጵያዊነት አረዳድ ላይ የእኔ አስተያዬት’ በሚል ኢንጂነር ይልቃል አንድ ፅሁፍ ከትበዋል፡፡ በፍቃዱ...

የጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ክፍተቶች …[አዜብ ጌታቸው]
ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ
ውድ አንባቢያን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ! እያልኩ የአሮጌውን ዓመት የመጨረሻ መጣጥፍ...

የኢትዮጵያዊነት አረዳድ ላይ የእኔ አስተያዬት (በፈቃዱ ዘ ኃይሉ)
(በኢንጂነር ይልቃል ጌትነት “ኢትዮጵያ ያለ ‹ኢትዮጵያዊነት› ልትኖር አይቻላትምን?” በሚል ለጻፍኩት ጽሑፍ የተሰጠ ምላሽ)
በመጀመሪያ ይህ ፅሁፍ በፍቃዱ...

"ሞትህ ዛሬ መሆኑን ብታውቀው መፈጠርህን ትጠላ ነበር።" (ንጉሱ ካሌብ)
ኢትዮጵያ በህወሓት እና ግብረ አበሮቹ ትናንሽ አዕምሮ በመፈራረስ ላይ ያለች ብቸኛዋ አፍሪካዊ አገር ሆናለች። እነዚህ ዘረኞች አገራችንን በጎሳ ከፋፍለው...

እየመረጡ በሁለት ሚዛን የመለካት አባዜ (በውብሸት ሙላት)
(ዐፄ ዘርዓያዕቆብን በማሰብ የተጻፈ)
በኢትዮጵያ ታሪክና ፖለቲካ ድርጊትና ሰዉ እየመረጡ በአባይ ሚዛን መሥፈርን ዐቢይ ተግባራቸው ያደረጉ ቡድኖች...