Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ይቅርታ ቄሮ! የተጠራውን "ሰላማዊ ሰልፍ" እቃወማለው
Niimoona Boortolaa
እኔ በግሌ ትልቅ ሰጋት አለኝ። ወያኔ ከምንም ግዜ በላይ በኦሮሞ ህዝብ እና ቄሮ ላይ ቂም ይዛለች።ከዓመት ዓመት እያወረዷት፣ እየሞቱም እየበዙም...

በመላው ኦሮሚያ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ (ጁሃር መሃመድ)
ቡድን በማሰማራት በሃረርጌ በቦረና እንዲሁም በባሌ አካባቢ ያሉትን የኦሮሚያ ድንበሮች አቋርጥ በመግባት ከመቶ በላይ የኦሮሚያ ነዋሪዎችን ገሏል። ጥቃቱ...

ኢትዮጵያን አትንኩ! አራት ነጥብ። (ዘመድኩን በቀለ)
ከጎንደር ክፍለ ሀገር ከሰሜን ተራሮች ፤ ከታላቁ ደብረሃሌሉያ ከቅዱስ ያሬድ ገዳም የተነሳው ስውርና ምስጢራዊ ነፋስ ዓለምን እያስጨነቀና እያወደመ ነው...

ከደብረ ሊባኖስ ገዳም የ“ውሻ ገደል” መንደር ከ2ሺ በላይ ነዋሪዎች ይነሣሉ
አዲስ አድማስ
By Teshome Tadesse
ከአንድ ሺሕ ዓመት በላይ ዕድሜ ባስቆጠረው ደብረ ሊባኖስ ገዳም አካባቢ የተቆረቆረው መንደር ወደ ከተማነት በመለወጡ፣ የገዳሙ...

ያልተነገረው ይነገር!... ኢሳያስ እንዴት ወደ ስልጣን መጣ? (በአብይ አበራ)
አቶ ኢሳያስ አባቱ አቶ አፈወርቅ አብርሀ የተወለዱት ትግራይ ተንቤን አጋሜ አውራጃ ሲሆን እናቱ ወ/ሮ አዳነች በርሔ የተወለዱት ከአድዋ አውራጃ የይሐ...

‹‹ጠላቴን አብዛልኝ›› አለ ያገራችን ሰው! (ልጅ አምደ ጽዮን)
“They” LOST the Battles!
I Hope “they” will also LOSE the War!
በወርሃ ሚያዚያ አልበሙን ሲለቅ ‹‹ … እርሱ እኮ የቀድሞው የነገሥታቱ ስርዓት እንዲመለስ የሚጮህ...

ሙስና ብርቅ ነው ወይ? (ቬሮኒካ መላኩ)
“መስረቅ ስራ ነው ።ከተያዝክ ግን ወንጀል ነው ” ይሄን በአንድ ወቅት የተናገረው የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ነው።
ከዛሬ ሦስት...