Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የኢትዮጵያ የድንበር ግጭት አፈታት ሕግ፡ ተርሚነስን ፍለጋ፤ (በውብሸት ሙላት)
ኢትዮጵያ እልባት ያላገኙ በርካታ የድንበር ጉዳዮች አሉባት፡፡ከአዋሳኝ አገራት ጋር ብቻ ሳይሆን በውስጥም በክልሎች እና ከዚያ በታች በሚገኙ አስተዳደራዊ...

የዋዜማ አቋም እና ጥሪ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ
ኢትዮጵያ አሁን የደረሰችበት ፖለቲካዊ ቀውስ ከወትሮው በተለየ አስጊና አስከፊ አደጋን ያረገዘ ሆኖ ይታያል። የፖለቲካ ቀውሱን “የመልካም አስተዳደር...

ዋንጫውና ጠጁ (ዳንኤል ክብረት)
አሁን የዘነጋሁት አንድ የጎንደር ቅኔ እንዲህ ይላል፡፡ ባለቅኔው አንድ ድግስ ላይ ይጠራሉ፡፡ ገበታም ላይ ይሰየማሉ፡፡ ጠጅ አሳላፊው ይመጣና በተሰነጠቀ...

ህልውናውን በህዝቦች ቅራኔ ላይ የገነባ ዘረኛ ቡድን (ያሬድ አውግቸው)
በአሁኑ ወቅት የህወሃት ዋነኛ ስራ በህዝቦች መካከል ቅራኔዎችን መፍጠር የሚመስልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። እንደ ጥሩ ምግባር ለቅራኔዎችም እቅድ...

የከሸፉ ጎንደርን የማፍረስ ሴራዎች (ቬሮኒካ መላኩ)
የጎንደርን ትክክለኛውን ” የታሪክ ወርክሾፕ›› አጠር አድርገን እንመልከት ። ትንታኔአችንን ” ታሪክ ራሱን ይደግማል “ በሚለው የፈላስፎች...

አማራ፣ኦሮሞ፣ ትግራይ፣ሶማሌ፣ደቡብ፣አፋር፤... የሕወሃት ታላቁ ቅዠት! (ዮናስ ሃጎስ)
የሰሞኑ “የሶማሌና ኦሮሚያ ድንበር ግጭት” ዛሬ የጀመረ ጉዳይ አይደለም። ከዓመት ሁለት ዓመት በፊትም ብዙ ሰዎች የሞቱበትና ከ40 ሚልዮን ብር በላይ...

አንዷለም አራጌ ለምን ታሰረ (ዋዜማ ሬዲዮ)
አንዱዓለም አራጌ ከታሰረ እነሆ ዛሬ ስድስተኛ ዓመቱን ጨርሶ ሰባተኛውን ይጀምራል። ከእረኝነት ሸሽቶ የከተማ ህይወት ጀመረ። አንድነት ለዴሞክራሲና...

የመጨረሻዎቹ ሳምንት መጀመሪያ በዝዋይ እስር ቤት ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጋር (ታሪኩ ዳሳለኝ)
ከሁለት አመት ከአስራ አንድ ወር በፊት በልደታ ከፍተኛው ፍርድ ቤት በ16ኛው የፍትህ አዳራሽ ውስጥ ዳኛው የበላዮቻቸውን ውሳኔ ሲያነቡ ጋዜጠኛ ተመስገን...