Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የዐማራ ልዩ ኃይል መጨረሻ - በሴራ እየተረሸኑ በጅምላ መቀበር...!(መምህር ዘመድኩን በቀለ)
የዐማራ ልዩ ኃይል መጨረሻ – በሴራ እየተረሸኑ በጅምላ መቀበር…!
መምህር ዘመድኩን በቀለ
“…አሁን ይሄ እዚሁ ሰሜን ሸዋ ውስጥ የተረሸነ የዐማራ...

ይዘገያል እንጂ በሕዝባችን ላይ እልቂትን ያደረሱ ሁሉ ለፍርድ መቅረባቸው አይቀርም! (ክርስቲያን ታደለ)
ይዘገያል እንጂ በሕዝባችን ላይ እልቂትን ያደረሱ ሁሉ ለፍርድ መቅረባቸው አይቀርም! –
ክርስቲያን ታደለ
*
በአጣዬ ለ10ኛ ጊዜ እየደረሰ ባለው...

ተገንጣዩ ሲኖዶስ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደበት....!
ተገንጣዩ ሲኖዶስ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደበት….!
ሮሀ ሚድያ
*… በጠቅላይ ቤተክህነት ጊቢ ያላቸው መኖሪያ ቤት ታሸገ
የአስተዳደር...

ጭራቅ አሕመድ፤ ያማራን ሥጋ፣ የኦሮሞን ነፍስ የበላ ኦነጋዊ አውሬ (መስፍን አረጋ)
ጭራቅ አሕመድ፤ ያማራን ሥጋ፣ የኦሮሞን ነፍስ የበላ ኦነጋዊ አውሬ
(መስፍን አረጋ)
ሥጋን የሚገሉትን ሳይሆን፣ ነፍስን የሚገሉትን ፍሩ” (ማቴወስ...

እንኳን ለከተራና ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት በዓል አደረሳችሁ
ውድ የኢትዮ ሪፈረንስ አንባቢዎችና ቤተሰቦች እንኳን ለከተራና ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት በዓል በጤናና በሰላም አደረሳችሁ።

« አንቺ ጎንደሬ፤ እንዳገርሽ እንዳገሬ »
ሰላም ጤና ከጎንደር!
ጦቢያን በታሪክ ቴሌግራም
24 በረራ ነው ወደ ጎንደር ያለው ሲሉ ነበር። የዛሬ እና ትናንት ጭምር ይሁን የዛሬ ብቻ እንጃ ግን...

መርገመ ቴድሮስ (መስፍን አረጋ)
መርገመ ቴድሮስመስፍን አረጋ
እንደ ፋሲካ በግ፣ ሙክትና ሰንጋ
ቅርጫ ተቃርጠውሽ፣ የመሳፍንት መንጋ
መኳንንት ባላባት ሴታውል አንበልጋ(1)...