>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በአገራችን ምድር ለተፈጠረው ውዝግብና እስከዛሬም ድረስ ዘልቆ ለሚታየው የፖለቲካ ቀውስ....ለልጅ ተድላ መላኩ የተሰጠ ትችታዊ መልስ!!

በአገራችን ምድር ለተፈጠረው ውዝግብና እስከዛሬም ድረስ ዘልቆ ለሚታየው የፖለቲካ ቀውስ ተጠያቄው የግራ አስተሳስብ በመግባቱ ምክንያት አይደለም፤...

በምንሊክ ቤት ፋኖ ይግባበት አዲስ 'ኦዲዮ'' ሆያ ሆዬ

በምንሊክ ቤት ፋኖ ይግባበት አዲስ ''ኦድዮ'' ሆያ ሆዬ

ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በእንግሊዘኛም ሆነ በአማርኛ ጽፎ እንዲነበብ ላደረገው የተሰጠ ትችታዊ መልስ!!

እኔ የምላችሁንና የማዛችሁን የማትቀበሉ ከሆነ ጦርነት አካሂድባችኋላሁ ካለና ተግባራዊም ካደረገ ኃያል አገዛዝ ነኝ ከሚል ለፍትህ ቁም ብሎ ጥያቄ ማቅረብ...

ኢትዮጵያ ትድግናዋን ከምዕራቡ ዓለም አታገኝም

ኢትዮጵያ ትድግናዋን ከምዕራቡ ዓለም አታገኝም   ከይኄይስ እውነቱ   ካለፉት ሃምሳ ዓመታት ወዲህ ኢትዮጵያ የምትገኝበትን ሁለንተናዊ ምስቅልቅል...

ክብር ለጋሼ ታዲዮስ ታንቱ !!

ክብር ለጋሼ ታዲዮስ ታንቱ !!   አሥራደው ከካናዳ    « Et s’il n’en reste qu’un, je serai celui-là ! » Victor Hugo  « በመጨረሻ  አንድ ሰው ብቻ ቀረ ቢባል እንኳ፤ ...

ለአማራው ብሄረ-ሰብ ወይም ህዝብ ነፃነት እንታገላለን፣ መብቱንም እናስጠብቃለን የሚሉ የተለያዩ ድርጅቶች ከሌሎች የብሄረሰብ ነፃ አውጭ ነን ባይ ድርጅቶች መማር ያለባቸው ነገሮች!!

ለአማራው ብሄረ-ሰብ ወይም ህዝብ ነፃነት እንታገላለን፣ መብቱንም እናስጠብቃለን የሚሉ የተለያዩ ድርጅቶች ከሌሎች የብሄረሰብ ነፃ አውጭ ነን ባይ ድርጅቶች...

የፋኖ ትግል መቅሰፍቶች፤ በኦነጋዊ ዱላ እስክንድርን ደብዳቢወች

የፋኖ ትግል መቅሰፍቶች፤ በኦነጋዊ ዱላ እስክንድርን ደብዳቢወች   “(እስክንድር ነጋ) የኢትዮጵያዊነትን የፖለቲካ ተውሳክ/ቫይረስ በፋኖወች ላይ ጭኗል”...

‹‹ታዋቂ ሰባክያነ ወንጌል›› (“celebrity preachers”) እና ምእመናን

‹‹ታዋቂ ሰባክያነ ወንጌል›› (“celebrity preachers”) እና ምእመናን   ከይኄይስ እውነቱ   የሚናገር እንጂ የሚያዳምጥ ÷ የሚያስተውል በሌለበት የዕብደትና...