Archive: Amharic Subscribe to Amharic
አዲሱ ዓመት በእውነት አዲስ ይሁንላችሁ! [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]
ለሁላችንም የነጻነት፣የሰላም፣ የፍቅር፣ የሥራና የብልጽግና ዓመት ይሁንልን
ተጠየቅ መስከረም!
ተጠየቅ መስከረም፤
ዛሬስ ዋዛ የለም!
አንተን ለመቀበል...
የዘ-ህወሀት ተራ ቅጥፈት እና የማወናበጃ መረጃ የማዛባት ዘመቻ፣ [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም - ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ]
“TPLF” በሚለው የእንግሊዝኛው አህጽሮ ቃል ውስጥ የሚገኙት እና “LF” ተብለው የተጻፉት ሁለት የመጨራሻ ፊደሎች ሲተነተኑ “Lie Factory/የቅፈት ማሽን/ፋብሪካ”...
‘የበሰለው ፍሬ’ (በፈቃዱ ዘ ኃይሉ)
ሐምሌ 2006 ከማዕከላዊ ወደ ቂሊንጦ ስዛወር፣ ዞን ሁለት ነበር የተመደብኩት። በወቅቱ በሽብር የተከሰሱ ብዙ ጎንደሬዎች ነበሩ። አልጋው ሥር “ደቦቃ”...
አንዷለም አራጌና እስክንድር ነጋ እንዲሁም አበበ ቀስቶ የርሃብ አድማ ጀመሩ
ከያሬድ አማረ
ኢትዮጵያውያን ከምንኮራባቸው ታሪኮቻችን አንዱ በቅኝ ግዛት ቀንበር ስር አለመውደቃችን ነው፡፡ ይሁን እንጂ በቅኝ ግዛት ሲማቅቁ የነበሩ...
ህገ ወጥ ጦር መሳሪያ ማዘዋወር ክስ ….. ከዚያስ? [ግርማ ሰይፉ ማሩ]
ነሐሴ 30 2008 የዓመቱ ማለቂያ ብቻ ሳይሆን የመንግሰት ሹሞች በቴሌቪዝን የሚደሰኩሩትን መልካም አስተዳደር ብሎ ነገር ጫፍ ለማስያዝ እንኳን አቅም እንደሌላቸው...
