Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ተው እንጂ ከልክም ልክ አትለፉ! [በላይ ማናየ]
ይኸው ሶስተኛ ቀናችን ቂሊንጦ ያሉ ቤተሰቦቻችን፣ ወዳጆቻችን ያሉበትን ለማወቅ ስንመላለስ፡፡ እንሄዳለን፣ ጥፉ ከዚህ እንባላለን፡፡ በፖሊስ ተገፍትረን...
"የትግራይ ሕዝብ እና ሕወሓት አንድ ናቸው/አይደሉም"!? (በፈቃዱ ዘ ኃይሉ)
ጥያቄውም መልሱም ያናድደኛል። ነገር ግን ብሸሸውም አምልጬው አላውቅም። ዛሬም ከሁለቱም ወገን ሆነው ስህተትን በስህተት ለማረም እየተረባረቡ ያሉ ጓደኞች...
ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ [ፓስተር ያሬድ ጥላሁን]
ይህን ደብዳቤ የምጽፍሎት ሰው ያሬድ ጥላሁን እባላለሁ። የወንጌል አገልጋይ ነኝ። ከጌታ ምሕረትን ተቀብዬ ላለፉት 27 ዓመታት ዘር፣ ጎሣ፣ ቀለም፣ ጾታ፣...
የኢትዮጵያ ነብሮች ሲበሳጩ ያጉረመርማሉ! [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም - ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ]
አሜሪካውያን የጀግንነት በላይነት የላቸውም፣ ማለትም የኦሎምፒክ ጀግንነት ጠቅላይነት፡፡
እ.ኤ.አ ነሐሴ 21/2016 የ26 ዓመቱ የኢትዮጵያ የረዥም ርቀት...
የሕወሃት ብጥብጥ እና ሽሽት- ከውስጥ አዋቂ ምንጭ [ክንፉ አሰፋ]
ሕዝባዊ አመጹ ያመጣውን ቀውስ ተከትሎ በህወሃት ከፍተኛ አመራር ውስጥ ከፍተኛ መበጣበጥ እና የርስ-በርስ ፍጥጫ መከሰቱን ከታመነ የውስጥ...
